በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዩ ጋዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት የህንፃ መሳሪያ እቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ረቡዕ መስከረም 14, 2012 (ልዕሊ 6 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ረቡዕ መስከረም 28, 2012 08:30 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ: 5000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ረቡዕ መስከረም 28, 2012 09:00 ደ/ሰዓት
  • ህንፃ መሳርሒ
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

1 የ2011ዓ/ም ንግድ ፍቃድ የታደሰ : ቲን እና የታደሰ የኣቅራቢነት ፈቃድ የሚያቀርብ፤

2 ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ የአቅራቢነት የሓምሌ ወር ቫት ዲክላሬሽን ያደረጉበት ማቅረብ የሚችሉ፤

3 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ፤

4 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 30.00 ብር ከፍለዉ የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 215 መዉሰድ ይችላሉ::

5 የጨረታ ማስከበሪያ 5000.00 ስፒኦ ማስያዝ ይቻላል::

6 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በሰም የታሸገ ኢንቨሎፕ በትግራይ ልማት ማህበር ህንፃ 215 ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ::

7 ተጫራቾች ያሸነፉትን ንብረት በስንት ቀን ዉስጥ ማስገባት እንደሚችሉ መግለፅ አለባቸዉ::

8 ጨረታዉ የሚወጣበት ቀን 13/01/2012 ዓ/ም

9 ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን 28/01/2012 ዓ/ም ሰዓት 8:30 ይሆናል::

10 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን 28/01/2012 ዓ/ም ሰዓት 9:00 ይሆናል::

11 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ራሳችዉን ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ቢገኙ ይመረጣል ፤ባይገኙ ግን ጨረታዉ ከመከፈቱ ኣይተጓጎልም::

12 ጨረታ ያሸነፉ አቅራቢዎች ላሸነፉት ንብረት በራሳቸዉ ዉጭ ፅህፈት ቤቱ ያቀረባል::

12 ጨረታዉ ያሸነፉት ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10% ፕሮፎርማንስ ቦንድ ያስይዛሉ::

13 በጨረታዉ የተሸነፉት ኣቅራቢዎች ወይም ግልጋሎት ሰጪ የጨረታዉ ኣናሊስስ ካለቀ በኃላ አሸንፈዉ ታዉቆ ካሰረ 10% ፕሮፎርማንስ ቦንድ ካቀረበ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ይመለስለታል::

14 ከአቅራቢዎች የቫት ዊዝ ሆልዲንግ ገንዘብ ተቀናሽ እንደሚሆን ማወቅ አለበት::

15 ተጫራቾች ያቀረቡት ዋጋ በወጣዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት ጥራቱ የተጠበቀና ኦርጅናል የሆኑ መሆኑን ኣረጋግጦ መሙላት አለበት::

16 ከተጠቀመበት ስፐስፊኬሽን ዉጭ ሌላ አማራጭ ተብሎ ዋጋ ማስቀመጥና በስፐስፊኬሽን ያልተገለፁ ንብረት ማስቀመጥ ኣይፈቀድም::

17 አቅራቢዎች የሚያቀርቡትን ዋጋ ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ቢያንስ ለ 45 ቀናት መቆየት አለበት::

18 ኣቅራቢዎች ባቀረቡት የጨረታ ሰነድ ስም : ማህተም: አድራሻና ፊርማ መኖር አለበት::

19 ኣቅራቢዎች የሚቀርቡት ዋጋ ከገዙት የቢሮ ሰነድ ዉጭ በሌላ ሞልቶ ማቅረብ ተቀባይነት የለዉም::

20 ድርጅታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ይሁን ብከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

21 ድርጅቱ በጨረታው ካስቀመጠው የእቃ ብዛት 20 መጨመር ወይም መቀነስ ይቻላል::

22 ጨረታዉ ያልተሟላ ከሆነ ዉድቅ ይሆናል::

ለተጨማሪ ማብራርያ የትግራይ ልማት ማህበር ህንፃ ዉስጥ ሆኖ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዪኒት ቢሮ ቁጥር 215 በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 0344-402088 ወይም 0344-409201 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል::

ድሕሪት
ጨረታ መደብ
  • ሶፍትዌርን ኔትዎርክ (58)
    • ኮንስትራክሽን (1047)
      • ኤሌትክትሮኒክስን ኣይሲቲ ኣቕሑት (4461)
        • ሒሳብ ኣደሓሕዛን ኦዲት ምግባርን (256)
          • ሕርሻ (508)
            • ህንፃ መሳርሒ (7192)
              • ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት (1689)
                • ምምካር (180)
                  • ትምህርቲን ስልጠና (199)
                    • ኤሌክትሪካልን ኤሌክትሮ መካኒካል (1830)
                      • ምግብን መስተን (514)
                        • እግድ (40)
                          • ፈርኒሽንግን ፊክስቸር (77)
                            • ፈርኒቸር (1283)
                              • ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት (86)
                                • ውህብቶን ውፅኢት ኢደ ጥበብ (4)
                                  • ጥዕና (266)
                                    • ናገዛ ኣቁሑት (87)
                                      • ኢንሹራንስ (4)
                                        • ናይ ቤተ ፈተነ ኣቁሑትን ኬሚካልን (288)
                                          • መሬትን ሊዝን (59)
                                            • ፅገና (833)
                                              • ናይ ሕክምና ኣቁሑት (426)
                                                • መዓድንን ናይ ተፈጥሮ ሃፍትን (21)
                                                  • ናይ ቢሮ አቁሑትን ፅሕፈት መሳሪሕን (2985)
                                                    • መዐሸጊን መጠቅለሊን ወረቀት (6)
                                                      • ምስሊን ቀረፃን (23)
                                                        • ስራሕቲ ሕትመት (1658)
                                                          • ስራሕቲ ምልላይ (83)
                                                            • ክራይ (737)
                                                              • መሸጣ (1182)
                                                                • ስራሕቲ ሓለዋን ሰኪዩሪቲ (93)
                                                                  • መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ (8589)
                                                                    • ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን (360)
                                                                      • መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን (25)
                                                                        • ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን (831)
                                                                          • ናይ ትራንዚትን መጋዓዝያን ግልጋሎት (360)
                                                                            • ተሽከርከርትን ከበድትን ማሺነሪ (578)
                                                                              • መኽዝን (33)
                                                                                • ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ (237)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትን ስራሕቲ ሓፂነ መፂን (267)
                                                                                    s