ተቁ | የሎት ቁጥር | የግዥው አይነት | የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ/ብር | ጨረታው የሚዘጋበት | ጨረታው የሚከፈትበት |
|
1 | ሎት 1 | የተሸከርካሪዎች ቀላል ጥገና የአገልግሎት ግዢ | 200.00(ሁለት መቶ ብር) | በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00ሰአት ላይ በሲዩ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አዳራሽ | በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30ሰአት ላይ በሲዩ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አዳራሽ | ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ) ሲፒኦ (90+28) ቀን በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ዋስትና |
2 | ሎት 2 | የመኪና ዘይት ቅባቶች እቃዎች | 200.00(ሁለት መቶ ብር) | በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00ሰአት ላይ በሲዩ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አዳራሽ | በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30ሰአት ላይ በሲዩ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አዳራሽ | ብር 15,000.00 አስራ አምስት ሺ(90+28) ቀን በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ዋስትና |
ስለሆነም ተጫራቶች በዘርፉ 2011በጀት የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማረጋገጫ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባና የተጨማሪ እሴት ምዝገባ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ማስረጃዎችን እንዲሁም የጨረታ ሰነዱ የሚጠይቃቸውን መስፈርት ሊያሟሉ የሚችሉ ተጫራቾችን በዚህ ማስታወቂያ ለጨረታ ዩኒቨርሲቲው ጥሪ አድርጓል፡፡
ተጫራቾች ለጨረታ ሰነዱ መግዣ ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር) በሰመራ ዩኒቨርሲቲ አዲሱ ህንፃ ላይ በግዥ/አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይዞ በመቅረብ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ከላይ በሰንጠረዥ በቀረበው መሰረት ሽያጭ ይካሄዳል፡፡
ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ሰነድ ከላይ በሰንጠረዥ በቀረበው መሰረት በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አዳራሽ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
የጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን፤ ሰዓት እና ቦታ ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አዳራሽ ተጫራቶችና ታዛቢዎች በተገኙበት ያደርጋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ጨረታውን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- ፖ.ሳ.ቁ 132ስ.ቁ 251-1-033866 92 66 ፋክስ 251-1-033666 06 21
E-mail- psd@su.edu.et.
ድሕሪት