1 የተጫራቾች ስም ፣ ፌርማ ፣ ማህተም፣ኣድራሻ፣ ማድረግ ይኖርባቸዋል
2 የ 2012 ዓ/ም የታደሰ የስፔር ፓርት ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለዉ
3 የኣቅራቢነት ሰርተፊኬት ያለዉ
4 ቲን መለያ ቁጥር ያለዉ
5 ፕሮፎርማ ማስታወቅያ የሚሰበሰብበት ቦታ እቅድና ፋይናንስ ቢሮ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ 206 ደጀን 14/12/2011 ከ5፡00 ሰዓት እስከ 5፡30
6 ፕሮፎርማ የሚከፈትበት ቀን ደግሞ 15/12/2011 ጠዋት 3፡00
ቫት ተመዝጋቢ የሆነ ተጫራች የታደሰ የ 2012 ኣ/ም ንግድ ፍቃድ እንዲያቀርብ ኣይገደድም
ድሕሪት