በዚህ መሰረት በጨረታዉ መሰተፍ የሚፈልግ የየኢትዮዽያ ዜግነት ያለዉ በሚሸጠዉ እቃ ጋር ተዛማች ያለዉ
1 የ ንግድ ፍቀድ ፡ ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበበት ሰርቲፊኬት፣
2 የዘመኑ ግብር የከፈለ መሆኑ የምስክር ወረቐት
3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የሚያቀርብ ሁሉ መሳተፍ ይችላል
4 የጨረታ ዋስትና 50,000.00 በ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
5 ጨረታዉ የወጣበት ቀን 29/11/2011 እስከ 07/12/2011
6 ጨረታዉ በ 07/12/2011 ከሰኣት 8፡00 ይከፈታል
7 ተጫራቾች ንብረት ካሸነፍበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ዉስጥ ማንኛዉም ክፍያ ኣጠናቅቆ ንብረት ማንሳት ይጠበቕባቻዋል በታባለ ጊዜ ካላነሱ የተያዘ ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ሆኖ በድጋሜ ለሽያጭ ይቀርባል
8 ከላይ በተጠቀሰዉ የጊዜ ገደብ እቃዎች በሚገኝበት ከመስፍን ኢንድስትሪያል ኢንጅነሪንግ ኣጠገብ በሚገኘዉ በጉምሩክ ቅጥር ግቢ እና በኣዲሱ ቢሮ በኣካል በመገኘት ከ 01-04/12/11 ዓ/ም ዕቓዎች ማየት የምትችሉ ሲሆን ኢንዲሁም ጨረታዉ የሚከፈተዉ እቃዉ በሚገኝበት ኣዳራሽ መሆኑን እየገለፅን የምግዘባ ቦታ ይህ ማስተወቅያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት ተጫራቾች ንብረቱን ባሸነፍበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ መክፈል ያለባቸዉ መሆኑን እዉቀዉ እቃዎች በሚገኝበት ኣዲሱ ጉምሩክ ቢሮ ማስከበርያ ከላይ በተገለፀዉ ዋስትና ሲፒኦ በመያዝ በኣካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላቸሁ
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታዉ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነዉ
ስልክ ቁጥር - +25134240330
ድሕሪት