የወልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት በ2010/2011 ምርት ዘመን በራሱ ማሳ ላይ ያመረተዉ ማሽላ እና ማሾ (mungbean) እንዲሁም የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተመለከተዉን መስፈርት የሚያሟላ ተጫራቾች በጨረታዉ መካፈል ይፈልጋሉ

1 ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ሰርቲፊኬት ቲን ኮፒ ከፖስታዉ ጋር አሽጎ ማቅረብ አለበት

2 ተጫረቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከሚቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ወይም የባንክ ዋስትና ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ወይም ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይችላሉ

3 ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር ሰነዱን የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከወልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት ከተማ ማይጋባ ወይም ከመቀሌ የትግራይ ልማት ማህበር 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 375 ከሚገኘዉ የፕሮጆክቱ ማስተባበርያ ፅ/ቤት ገዝተዉ መዉሰድ ይችላሉ

4 ለጨረታ የቀረቡ እቃዎች ጨረታዉ መከፈቱ በፊት ዘወተር በስራ ሰዓት በፕሮጀክት ፅቤት ቀርቦ መመልከት ይቻላል

5 ተጫራቾች በኣንድ ኣይነት ንብረት / line item/ በከፊል መወዳደር ይችላሉ

6 ጨረታዉ በአየር የሚቆይበት ግዜ በኣደዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ሓምሌ 18/2008 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ነሓሴ 02/2011 ዓ/ም ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ቀን ነሓሴ 3/2011 ዓ/ም ከጣቱ 3:00 ሰዓት  ተዘግቶ በዚያኑ ቀን  3:30 በወልቃይት ስካር ልማት በፕሮጀክት ፅቤት ፋይናንስ ኣቅርቦትና ፋሲሊቲ ማናጅመንት ዘርፍ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፋታል

7 አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፈዉን እቃ የጨረታ ዉጤት ከተገለፀበት እለት ጀምሮ በ10 ቀና ዉስጥ ሙሉ ዋጋዉን ከፍሎ በራሱ ትራንስፖርት ከፕሮጀክቱ መጋዘን ማንሳት ይኖርበታል

8ፕሮጀክቱ የተሻለ አመራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዘ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ መብራርያ በስልክ ቁጥር Â መቀሌላይዘንኦፊስÂ Â 0344416452Â ሞባይልቁጥርÂ 0914780705

ወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት ሞባይልቁጥር 0914723649/ 0910520195/ 0914780988Â መጠየቅ ይቻላል::

ድሕሪት
ጨረታ መደብ