104.4 ሬድዮ ኤፍ ኤም መቐለ የፕሮድካስት ኣገልግሎት መስጫ/መቀበያ መሳርያዎች ማለት ሬድዮ ኣክሰሰሪ / ኣንቴና ና ኦድዮ ፕሮስሰር/ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፣ ስለዚ በዘፍ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ ብቻ ተጫራቾች እንድትጫረቱ ይጋበዛል
  1. 1. ተጫራቾች በዘርፍ የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ የታደሰ የኣቅራቢነት ምዝገባ ሰርትፊኬት ፡ ባት ተመዝገባቹ መሆኑ የሚያረጋግጥ ሰርተፊኬት እና የቲን ምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  2. 2. ተጫራቾች ለጨረታዉ ማስከበርያ እና ለጥሩ ተግባር ማስፀመያ ብር 15000 / ኣስራ ኣምስት ሺ ብር/ የገንዘብ ክፍያ ማዝዛ (cpo) ማስያዝ ይነርባቸዋል
  3. 3. እቃዉ የሚቀርብበት ቦታ ሬድዮ ኤፍ ኤም መቐለ መሆኑን ኣዉቆ የሚሳተፍ
  4. 4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ቫት ጨምሮ በመሙላት በሚገባ በታሸገ ፖስታ ዋናዉና ቕጂ፡ ፋይናንሻል ቴክኒካል ለየብቻዉ በኣራት ፖስት በማሸግ ወደ ሬድዮ ኤፍ ኤም መቐለ  ማስገባት ኣለባቸዉ  በያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ማሸገያ ፖስት የተጫራቶች ህጋዊ ማህተም እና ፌርማ መኖር ይኖርበታል
  5. 5. ማንቻዉም ተጫራች ጨረታዉ ከተከፈተ በሃላ ጨረታዉ መሰረዝ ኣይችልም
  6. 6. የጨረታዉን ሰነድ በ 104.4 ሬድዮ ኤፍ ኤም መቐለ ከ ቀን 22/11/2011ዓ/ም እስከ 09/12/2011ዓ/ም ባሉትር ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 30.00 ከፈለዉ መዉሰድ ይችላሉ
  7. 7. ጨረታዉ በ 104.4 ሬድዮ ኤፍ ኤም መቐለ በ ቀን  09/ 12/2011ዓ/ም በ 8.30 ተዘግቶ በዕለቱ 9.30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪላቸዉ በተገኝበት ይከፈታል ፡ ሆኖም ግን ተጫራቾች ወይም ሐጋዊ ወኪሎቻቸዉ ካልተገኙ ፅ/ቤት ጨረታዉ ፖስት መክፈት መብት የተጠበቀ ነዉ
  8. 8. ተጫራቾ ድርጅት በሚመሉት ዋጋ የመጋጋዣ ፣ የመግጠም (Instalation) ሌሎች ተዛማች ክፍያዎች ታሳቢ በማድረግ በኣንድ ላይ ዋጋ በሞምላት ወደ 104.4 ሬድዮ ኤፍ ኤም መቐለ ፅ/ቤት ማቅረብ ኣለባቸዉ ፡ ካሸነፈም ንብረቱ በራሱ ወጪ አዛቅርቦ በመግጠምና ሞክሮ  ትክክለኛነቱ መሆኑ በቴክኒክ ክፋል ከተረጋገጠ በሃላ ክፍያ ይፈፀምለታል
  9. 9. የሚያቀርቡት ዋጋ እያንዳንደፉ ኢንስታሌሽን ቴስቲንግ ያካተተ ዋጋ መሆን ኣለበት ፣ለየብቻዉ የሚቀርብ ዋጋ ተቀባይነት የለዉም የጨረታዉ ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት 60 ቀን ይሆናል
  10. 10. ኣሸናፊ ድርጅት መሆኑን በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን በ3 ቀን ዉስጥ ከ ጠቅላላ ዋጋ 10 የገንዘብ ክፍያ  (cpo) ማስያዝ ዉል መፈፀም ይኖርባቸዋል

ዉል ከፈፀመበት ቀን ጀምሮ በ 45 ቀናት ዉስጥ ያሸነፈዉን ንብረት ገቢ እንደሚያደርግ ኣዉቆ መጫረት ይገባዋል

  1. 11. ተጫራቾች ቴክኒካል ካላለፉ ፋይናንሻል ፋይናንሻል መወዳደር እንደማይቹሉ ኣዉቀዉ መጫረት ይነርባቸዋል
  2. 12. ተጫራቾች በሰራዉ ዘርፍ ላይ ልምድ ያለቸዉ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ መቻል ኣለባቸዉ
  3. 13. 104.4 ሬድዮ ኤፍ ኤም መቐለ ካዘጋጀዉ ሰነድ ጨረታ ላይ በሌላ ተክቶ መሙላት ኣይፈቀድም ፣በሰነድ ጨረታዉ  ስርዝ ድልዝና ግልፅ ሆኖ የማይነበብ ተቀባይነት የለዉም
  4. 14.  ፅ/ቤታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉ በሙሉ ወይ በክፋል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራርያ በስ/ቁ 0344406029 በመደወል ወይ በ ፅ/ቤታችን  ቀርበዉ መጠየቅ ይችላሉ

ድሕሪት
ጨረታ መደብ