የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ት/ክ/ኤ/አ/008/2011
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የትግራይ ክልል ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለፁትን ኮምፒውተር፣ፕሪንተር እና ስካነር፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች እና የተለያዩ የፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ ማሽንእና ሌሎች ቀለሞች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት | የዕቃው ዓይነት | የጨረታ ሰነድ መግዣ ብር | የጨረታ ዋስትና
ማስከበሪያ ብር |
ሎት -1
| ኮምፒውተር፣ፕሪንተር እና ስካነር | 400.00
| 47,000 |
ሎት- 2 | የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያዎች | 400.00
| 35,000 |
ሎት -3
| የጽዳት እቃዎች | 200.00
| 2,000 |
ሎት -4
| የተለያዩ የፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ ማሽንእና ሌሎች ቀለሞች | 200.00
| 4,000 |
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑን ግብር የተከፈሉበት የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴትታክስ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሊኖራቸው ይገባል፣
- የተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመንጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት 3ኛፎቅ ፕሮኪዩርመንት፣ ሎጀስቲክስ ፣ ዌር ሃውስ እና ፋሲሊቲ ቢሮ ቁጥር 01 በመምጣት የማይመለስለሎት -1 ብር 400.00 (አራት መቶ ብር ) ፡ ለሎት -2 ብር 400.00 (አራት መቶ ብር)፣ለሎት-3- ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) እና ለሎት-4 ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር)በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ከላይ በተጠቀሰው መሰረትበባንክ በተረጋገጠ የክፍያ (CPO) ለሎት አንድ ብር 47,000.00/አርባ ሰባት ሺህ ብር/ ለሎት ሁለትብር 35,000.00 /ሰላሳ አምስት ሺ ብር/፣ ለሎት ሦስት 2,000 /ሁለት ሺ ብር/ እና ለሎት አራት4,000.00 /አራት ሺ ብር/ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበትቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ከታች በተገለጸው አድራሻ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥንውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት፤የመጨረሻ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት ከቀኑ 9፡00 ሰዓት በፕሮኩዩርመንት፣ ሎጀስቲክስ፣ ዌር ሃውስ እናፋሲሊቲ ቢሮ ቁጥር 1ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀን ብሔራዊ በዓል ወይም ቅዳሜ እና እሁደ ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይሰዓት ታሽጐ ይከፈታል፡፡
- አድራሻ፡- መቀሌ ከተማ ፕላኔት ሆቴል አጠገብ የዛምራ ኮንስትራክሽን ህንፃ ውስጥ የሚገኘውየኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የትግራይ ክልል ጽ/ቤት 3ኛ ፎቅ ፕሮኩዩርመንት፣ ሎጀስቲክስ፣ዌር ሃውስ እና ፋሲሊቲ ቢሮ ቁጥር 01፣
- ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡-0342406712 መደወል ይችላሉ፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የትግራይ ክልል ጽ/ቤት
ድሕሪት