የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዓዲ ሽሑ- ደላ - ሳምረ መንገድ ፕሮጀክት (18/03R) ፓምፕ ግንባታ ኣገልግሎት የሚውሉ ኣሸዋ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ኣርብ ግንቦት 9, 2011 (ልዕሊ 5 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሮብ ግንቦት 14, 2011 04:00 ቅደሚ ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:5000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ሮብ ግንቦት 14, 2011 04:30 ቅደሚ ሰዓት
  • ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

1 ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

2 የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ 5000.00 ብር ማስያዝ ኣላባቸው፤

3 ተጫራቾች የሚያቀርቡት ኣሸዋ ጥራቱ የጠበቀ መሆን ኣለበት፤

4 ተጫራቾች የሚያቀርባቸው ዕቃዎች በተጠቀሰው ብዛት መሰረት መሆን ይኖርበታል፡፡

5 ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ከነ ትራንስፖርት መካተት ኣለበት፤

6 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ 14/09/2011 ከቀኑ 4:00 ሰዓት ድረስ ብቻ የምትችሉ ሲሆን የሰራውን ዝርዝር በጨረታ ሰነዱ መመሪያ ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፀን ጨረታው ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ዕለቱ 14/09/2011ዓ/ም ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት የሚከፈት መሆኑ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

7 ዕቃው የሚራገፍበት ቦታ ከዓዲሽሑ 28 ኪ.ሜ ገባ ብሎ ደላ ኣጠገብ በሚገኘው የፕሮጀክቱ ካምፕ፤

ኣድራሻ- የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መንገድ ፕሮጀክት

ስ.ቁጥር 0923-050539/0914-269251 መደወል ይቻላል፡፡

ድሕሪት
ጨረታ መደብ