የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ARWS ት/ክፍል ኣገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሃኒት በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

1 ፕሮፎርማው 07/09/2011ዓ/ም ሰዓት 4፡30 ይከፈታል፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ 0914-721627 መደወል ይቻላል፡፡

ድሕሪት
ጨረታ መደብ