የስልጠናዉ ይዘት
ሆኖ 10 ቀናት በንድፊ ሃሳብ 20 ቀናት በተግባር የሚሰጥ
1 በዘርፉ ብቁ የሆነ ችሎት ያለዉ ይህንን የሚገልፅ የትምህርተ ማስረጀ መቅረብ የሚችል ካሁን በፊት ተመሳሳይ ስልጠና የሰጠበት መረጋገጫ ማቅረብ የሚችል በመስክና በቢሮ ዉስጥ አስፈላጊን ስልጠና መስጠት የሚችል
2 የሚቀርበዉ የጨረታ ሰነድ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ለያንዳንዱ ተፈርሞበት በፖስታዉ ላይ የአቅራቢ ድርጅት ስመ አድራሻ የድርጅታቸዉ ማህተም የጨረታዉን ዓይነት የአጫራች መቤት ስም በመገለፅ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀነ ከ 20 01 2008 ዓም እስከ 04 02 2008 ዓም ድርጅት ባዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል
3 ጨረታዉ በ 04 02 2008 ዓም ከቀኑ 830 ሰዓት ተዘግቶ በ 930 ተጫረቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች በራሳቸዉ ፈቃድ ከቀሩ የጨረታዉ ሂደት የማይስጓጎል መሆኑን እናሳዉቃለን
4 ተጫራቾች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ለሌላ ሶስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት አይቻልም
5 ተጫራቾች አሸናፊ መሆናቸዉ ከታወቀ በኃላ ዉል ካስሩ በ30 ቀናት ዉስጥ ስልጠናዉን ማጠናቀቅ አለባቸዉ 6ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዘ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ::
አድራሻ ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ አጠገብ ትግራይ ጦር ጉዳተኞች ማህበር 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 9 ስልክ ቁጥር 034 418556 ፖሰታ 957
ድሕሪት