ደደቢት ብድርና ቁጠባ አ/ማ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ጀነሬተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

1 የ2011 ዓ/ም ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ ምስክር ወረቀት፣ የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬ (TIN) የተመዘገባችሁ መሆኑን የሚገልፅ እና የባላፈው ወር የቫት (VAD ዲክላሬሽን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችዋል::

2 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ የሚሆን cpo ወይ Unconditional Bank Grantee ብር 300,000.00 /ሶስት መቶ ሺህ ብርማስያዝ ይኖርባችዋል::

3 ሁሉም ተጫራቶች ጨረታ ሰነድ 20/07/2011 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 11/08/2001 ዓ/ም በአዲስ አበባ ተክለሃይማኖት ቅርንጫፍና በመቐለ በሚገኘው ዋና መስሪያቤታችን ደደቢት ብድርና ቁጠባ አ/ማ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 አስፈላጊውን ማስረጃ በመያዝየማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዝርዝር የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ::

4 ተጫራቶች በጨረታ ሰነድ ውስጥ ያሉ ቅፆችን በትክክል በመሙላት በየአንዳንድ ገፅ በመፈረም እና ማህተም በማድረግ ምንም ገፅ ሳያጓድሉ ማቅረብ አለባችሁ:: የጎደለ ገፅ ወይም የተዛባ ሰነድ ማቅረብ ከጨረታ ውጭ ያደርጋል::

5 ተጫራቶች የተጫረቱበትን ጀነሬተሮች ቴክኒካልና ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ እንዲሁም የጨረታ ማስከበርያ ሰነድ በተለያዩ ፖስታዎች በማሸግ ሁሉንም በትልቅ ፖስታ በማሸግ መቐለ ዋና ቢሮ በ4ኛ ፎቅ በተዘጋጀው ሳጥን ገቢ ማድረግይኖርባቸዋል::

6 ጨረታው 11/08/2011 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡00 ተዘግቶ በድርጅቱ የቀረበውን ሰነድ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት እንዲሁም የተሟላ ዶኩሜንቱ ከሆነ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በይኖሩም ከጥዋቱ 3፡30 ይከፈታል::

7 የጨረታው አሽናፊ ውጤት እንደተገለፀ በአምስት/5/ ቀን ውስጥ ውል ማሰር ይኖርበታል:: የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት እንደተገለፀ የመልካም ስራ አፈፃፀም ከጠቅላላ ዋጋ 10% cpo ወይም Unconditional Bank Grantee ማስያዝ ይኖርበታል::

8 ተጫራቶች የሚጫረቱበትን ንብረት በ120 ቀናቶች ውስጥ ሙሉ በሙሉ አምጥቶ ገጥሞ ማስረከብ የሚችል::

9 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

10 ለበለጠ መረጃ ዋና ቢሮ ሶስተኛ ፎቅ ቁጥር 11 ወይም በስልክ ቁጥር 0342-40-00-14 መቐለ ዋና ቢሮ በመደወል ማረጋገጥ የምትችሉ መሆናችሁን እንገልፃለን::

ድሕሪት
ጨረታ መደብ