- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
- በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን እና መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችል።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
መለያ | የጨረታው ዓይነት | የጨረታ ማስከበሪያ | ደረጃ |
Lot 1 | ያለቀለት የተፈጨ ሽሮ | 100,000.00 | |
Lot 2 | ሩዝ | 100,000.00 | |
Lot 3 | የኤሌክትሪክ ዕቃዎች | 50,000.00 | |
Lot 4 | የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት | 100,000.00 | |
Lot 5 | ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች | 50,000.00 | |
በባንክ የተመረከረለት CPO /ሲፒኦ/ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርስቲ ስም ማስያዝ የሚችሉ፡- - ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላል፤
- ማንኛውም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከመቐሌ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳ/ጽ/ቤት መውሰድ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው ከወጣበት በ16ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በቀኑ ልክ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል።
- በጨረታው አሸንፎ በወቅቱ ውል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም፡፡
- ዮኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ ማብራሪያ፡-
የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር C21-201
ስልክ ቁጥር፡- 0344 41 47 84/09 14 72 74 48፣ ፖ.ሳ.ቁ 231
ዋና ግቢ፣ መቐለ ዩኒቨርሲቲ
ድሕሪት