ፅ/ቤት ለሚያስገነባዉ የስደተኞች መኖሪያ ቤት የሚዉል 3000 ባለ 06 የባህርዛፍ አጠና እና 1000 ባለ 10 የባህርዛፍ አጠና ለስደተኞች የሚዉል እንጨት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

1 ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ

2  ግብር በወቅቱ ያሳወቁ

3 የጨረታ ማስከበሪያ 2000 ብር CPO ማስያዝ የሚችሉ

4 ጨረታዉን ማሸነፋ እንደተገለፀለት ወዲያዉኑ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 5% ለመልካም አፈፃፀም ዋስተና ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ ተወዳዳሪዎች በሙሉ

  1. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 8 ቀናት እስከ 7/1/2008 ዓ/ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ድረስ እያንዳንዱ ዓይነት የአንድ እንጨት ዋጋ ማሰጫኛዉ በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ ሙሉ ስምና አድራሻ በመፃፍ በራህሌ በሚገኘዉ የመሰብሰቢያ አደራሽ  በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት የሚችሉ መሆኑ እንገልፃለን
  2. ጨረታዉ የሚከፈተብት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት መስከረም 7/1/2008 ዓ/ም ከቀኑ 9:30 በበርሃሌ ስደተኛ መጠሊያ ጣቢያ ፅ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል በመሆኑም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ካልተገኙ መቤቱ በሌሉበት ጨረታዉን የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን

ማሳሳቢያ

  • የሚቀርበዉ እንጨት ለመስራያ ቤቱ ባለሙያ እያሳዩ ማስጫን : የሚቀርብባቸዉ  ትዛዞችና እርማቶች  የዕቃዉን ጥራትና የእንጨት መጠን በተመለከተ አቅራቢ ድርጅት ተግባራዊ ያደርጋል
  • የሚቀርበዉ እንጨት ጥራት ቁመቱ የተስተካከለና 6 ሜትር እና ከዚያ በላይ ርዝመት ወይ ቁመት ያለዉ መሆን አለበት
  • ባለ 10 ዉፍረቱ 10 ሳ.ሜ  ዲያሜትር ያለዉ  ባለ 06 ዉፍረቱ 6 ሳ.ሜ ዲያሜትር ያለዉ መሆን አለብት ባለሙያዉ ያልተቀበለዉ እንጨት  ተጭኖ ቢጓጓዝ መስራቤቱ ኪሳራዉን የማይሸፍን መሆኑ እንገልፃለን
  • ተጫራቾች የሚያስይዙት በ CPO ለ ሰድተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ አስተዳድር ብርሃሌ መጠሊያ ጣቢያ በሚል አፅፈዉ ማስያዝ ይኖርባችዋል
  • መ/ቤቱ የተሻለ ነገር ካገኘ ጨረታዉ በክፋልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
  • ኣድራሻ                 09 19 80 05 10

09 20 10 14 99

ድሕሪት
ጨረታ መደብ