መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለኢነርጂና ለተራራዎች ልማት የሚያገለግሉ የምርምር እና የላብራቶሪ ዕቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጄነሬተር፣አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣የተሽከርካሪዎች ጥገና ስራ በውጭ፣የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት፣የጽዳት ዕቃዎች፣ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከአሁን በፊት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ 78ኛ ዓመት ቁጥር 129 ሐሙስ ጥር 09/2011 ዓ.ም. ካወጣቸው የተለያዩ ግልጽ ጨረታዎ መካከል ከታች በሰንጠረዥ መካከል ከታች በሰንጠረዥ የተገለጹት የጨረታ ዓይነቶች የተራዘሙ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

መለያ

የጨረታው አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ብር

ደረጃ

Lot - 1

ለኢነርጂና ለተራራዎች ልማት የሚያገለግሉ የምርምር እና የላብራቶሪ ዕቃዎች

80,000.00

Lot - 3

ጄነሬተር

50,000.00

1.  ጥር 09/2011 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከተገለፀው የጨረታው ማስረከቢያ የመጨረሻ  ቀን ለተጨማሪ 15 ቀናት የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን

- የመጨረሻ ሰነድ ማስረከቢያ ቀን የካቲት 09/2011 ዓ.ም. ጠዋት 3፡30  ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ በ4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቸው በተገኙበት በግልጽ በግልጽ ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀኑ በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት  ይከፈታል፡፡

-    የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት

-    እንዳየሱስ ግቢ መቐለ

-    ቢሮ ቁጥር  C21-201, 201፤ ስ.ቁ 0344 414784፣ ፖ.ሳ.ቁ 231

                      መቐለ ዩኒቨርሲቲ

ድሕሪት
ጨረታ መደብ