በጨረታዉ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የጨረታዉን ዝርዝር ሰነድ ከ መቐለ ኣሉላ ኣባነጋ አለም አቐፍ ኤርፖርት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6 በመቅረበ የማይመለስ ብር 50.00 /ሃመሳ ብር /በመክፈል ከነሓሴ 30/ 2007 ዓ/ም እስከ መስከረም 6/2008 ዓ/ም ዘወተር በስራ ሰዓት ይቻላል
የጨረታ ሰነድ እስከ መስከረም 6/2008 ዓ/ም 4:00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይቻላል
ጨረታዉ መስከረም 6 ቀን 2008 ዓ/ም 4:30 ተጫራቸች ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344421102 መጠየቅ ይችላሉ
ድሕሪት