1 በዚህ ዘመን የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
2 የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ሰርቲፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤
4 የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤ እና የባለፈው ወር የ201ዓ/ም የቫት ዲክላሬሽን የከፈሉበት ደረሰኽ ማቅረብ የሚችሉ፤
5 ከላይ ከተራ ቁጥር 1-4 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎን ኮፒ ከመጫወቻ ሰነዳቸው ጋር ኣያይዘው በጥንቃ በታሸገ በሁለት ፖስታ ኢንቨሎፕ ፒና ኦርጅናል በማለት ለዚህ ለተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ፤
6 የጀነሬተሩ ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፤
7 የመወዳደሪያ ደኩመንት ስርዝ ድልዝ የሌለው የተቃሙ ስምና ኣድራኻ፣ማህተምና፣ፊርማ ያለው
8 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200 መቶብር በመክፈል ከዋና ፅ/ቤት ህ.ወ.ሓ.ት ከግዥና ፋይናንስ ኣስ/ር ቢሮ ቁጥር መግዛት ይችላሉ::
9 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 50000.00 ሃምሳ ሺ ብር በሲፒኦ ማስያዝ ኣለባቸው፤
10 ጨረታው ከ15/05/2011ዓ/ም ጀምሮ እስከ 30/05/201ዓ/ም ለተከታታይ 15 ቀናት ክፍት ሆኖ ቆይቶ በቀን 01/06/2011ዓ/ም ጣት 4:00 ተዘግቶ በዛው ቀን 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
11 የጨረታ ኣሸናፊ ድርጅት ንብረቱን በኣንድ ወር ወይም በ30 ቀን ውስጥ የሚያስረክብ ይሆናል፤
12 የጨረታ ኣሸናፊ ድርጅት የኣንድ ኣመት ዋስትና የሚሰጥ ይሆናል፤
13 የጨረታ ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት ግዜ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ45 ቀናት የፀና ይሆናል፤
14 ኣሸናፊ ተቃም በራሱ ትራንስፖርት ኣምጥቶ የጀነሬተሩ የተከለና የመገጣጠም ስራ የራሱ ይሆናል፤
15ጨረታ ኣሸናፊ የሆነው ንብረቱ በሚመለከተው ኣካል ተፈትሾ ከተረጋገጠ በሃላ ሂሳቡ ይከፈልበታል፤
16 መ/ቤታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
ለበለጠ መረጃ በ0342-419398/0935-231253 መደወል ይቻላል::
ድሕሪት