ራያ ዩኒቨርሲቲ የኤሌከትሮኒከስና የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የስፖርት መገልገያ ፅቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ፈርኒቸር ፅቃዎች፣ የእርሻ የብረታ ብረት የኤሌክትሪክና የቧንቧ ሥራ መገልገያ መለዋወጫ መሳሪያዎች፣ የተማሪዎች ምግብ የሚውል ሩዝ፣ ለተማሪዎች ምግብ የሚውል እንጀራና የማገዶ እንጨት አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

1 ተጫራቾች የ2011 ዓ.ም ህጋዊ ለየምድቡ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢው ባለሥልጣንግዜው ያላለፈበት የተሰጠ የምስከር ወረቀት ወይም ታከስ ከሊራንስ፡የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የተጨማሪ እሴት ታከስ ከፋይነትየሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፣በፌዴራል የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባዚጋጀው የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስ በዊብሳይታቸው በእቃ/በአገልግሎት አቅራቢነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው2  ተጫራቾች ለየምድቡ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 150.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር) ብቻ በመክፈል ጨረታው በጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀንጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ አድሚን ህንፃ ቁጥር 5 ግዥ ቡድን 2ኛ ፎቅ ዘወትር በሥራ ሰዓት በመቅረብ ሰነዱን መውሰድይችላሉ፡፡3  ተጫራቾች የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዳቸውን አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ለምድብ አንድና ምድብ ሦስት ብቻ በተለያየ ፖስታ በማሸግ የጨረታሳጥኑ ከመዘጋቱ በፊት ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት በ16ኛው ቀን እስከ ጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ከላይ በተራ ቁጥር2 በተመለከተው አድራሻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡4. ጨረታው በ16ተኛ ቀን ልክ 3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ ውስጥ በግዥና ፋይናንስዳይሬክቶሬት አድሚን ህንፃ ቁጥር 5 ግዥ ቡድን 2ኛ ፎቅ ይከፈታል ነገር ግን 16ተኛ ቀን ሃይማኖታዊ ወይም መንግስታዊ በዓል ከሆነ በቀጣይ ቀንበተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል፡ 5ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ይህ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ 90 ቀናት ይሆናል፡፡6 የጨረታ ማስከበሪያ ከታወቀ ባንከ በሚሰጥ የከፍያ ማዘዣ ቼከ ወይም የባንከ ዋስትና ወይም በባንከ የተረጋገጠ ሌተርኦፍ ክሬዲት በቴክኒካል ፖስታታሽጎ ለምድብ አንድና ሦስት ብቻ ሲሆን ሌሎቹ ግን በፋይናንሻል ፖስታ መቅረብ ይኖርበታል፡፡7. አሸናፊ ተጫራች እቃዎችን በራሱ ትራንስፖርት እስከ ራያ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡8. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ www rayu.org ወይምበስልክ ቁጥር ፡-0348770501/0348770546 ደውለው መጠየቅ ይቻላል



ድሕሪት
ጨረታ መደብ