የመቐለ ኣሉላ ኣባነጋ ዓለም ኣቀፍ ኤርፖርት ለኣንዳንድ የንግድ ስራ የሚውሉ ዲጂታል ማስታወቂያ (በኮንሴሽን) ለጫማ ማስዋብና ለኢንፎርሜሽን ዴስክ (ቡዝ) ቦታዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ኣርብ ጥር 10, 2011 (ልዕሊ 6 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሮብ ጥር 22, 2011 04:00 ቅደሚ ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:3000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ሮብ ጥር 22, 2011 04:30 ቅደሚ ሰዓት
  • ናይ ቢልቦርድን ዲጂታል ምልላይ/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

1 ስለሆነም የዘመኑ ግብር የከፈላችሁና ቲን ያላችሁ ወይም የንግድ ፍቃድና ቲን የሌላችሁ ጨረታውን ካሸነፋችሁ በኃላ ማውጣት የምትችሉና በሲፒኦ የኢት ብር 3000.00 ማስያዝ የሚችል ማንኛውም ተወዳዳሪ ድርጅቱ ይጋብዛል።

2 ስለሆነም ዝርዝር ማብራሪያ በኤርፖርት ቢሮ ቁጥር 1 የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል ከጥር 13/22/2011ዓ/ም ከመቐለ ኤርፖርት መውሰድ ይቻላል።

3 ጨረታው የሚወጣበት ቀን ጥር 22/2011ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ተዘግቶ በዕለት 4:30 ሕጋዊ ተወዳዳሪዎች ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል።

4 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁጥር 0344-420327 መደወል ይቻላል።

ድሕሪት
ጨረታ መደብ