በትግራይ ክልል ዞን ሰ/ምዕራብ ከተማ ሽራሮ ማዘጋጃ ቤት የተለያዩ የልማት ስራዎች ግልጋሎት የሚውል ሎደር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ማክሰኞ ታኅሣሥ 16, 2011 (ልዕሊ 6 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • ዕድጊት መኪና/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

በዚህ መሠረት፡-

  1.  ተጫራቾች አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የቫት የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የቫት ዲክለር፣ የቲን የምዝገባ፣የዕቃው አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  2. የጨረታ ማስከበሪያ ዝርዝር በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀውን መጠን በሲፒኦ ወይም አንኮንዲሽናል ባንክ ጋራንቲ ማስያዝየሚችል።
  3. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ብር 100.00 የማይመለስ በመክፈል ከትግራይ ክልል መንገድሥራዎች ኢንተርፕራይዝ መቐለ ግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት መውሰድ ይችላሉ።
  4. የጨረታው ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለዚሁ ለተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት ወይም በፖ.ሣ.ቁ. 14 መላክ ይችላሉ።
  5. በጨረታው አሸናፊ የሆነው ተወዳዳሪ የውል ማስከበሪያ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሰርቲፋይድ ቼክ (CPO) ወይምUnconditional Bank Guarantee በመያዝ በግንባር ቀርበው ውል መፈፀም የሚችሉ።
  6. ጨረታው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16 ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓትይከፈታል። የመክፈቻ ቀኑ በዓል ከሆነ ወደሚቀጥለው የስራ ቀን ይሸጋገራል።
  7. በጨረታው አከፋፈት ስነ-ስርዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙ ይመረጣል።
  8. ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡-

በስልክ ቁጥር ፡-034 441 6727/ 0933081061/ 034  550 0011 መጠየቅ ይቻላል

ፖ.ሳ.ቁ. 14 ፋክስ ቁጥር 034 440 44 77/ 034 441 75 48

መቐሌ ኢንተርፕራይዝ

የትግራይ ክልል ስራዎች መንገድ ኢንተርፕራይዝ

ድሕሪት
ጨረታ መደብ