የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2011 ዓ.ም በጀት አመት የሚያገለግል
- ሎት አንድ ጀነሬተር ግዢ
- ሎት ሁለት አልሙኒየም ሳልፌት ሃይድሬት ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታውመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል።
- የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድና የአቅራቢዎች መታወቂያ ፍቃድ ያላቸው።
- ቫት የተመዘገበና የመጨረሻ ወር ቫት ዲክለር ያደረገ ቲን ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ።
- የጨረታው ዶክሜንት የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ/ በመክፈል መቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት በመምጣትየጨረታው ዶክሜንት ከደጋፊ ስራ ሂደት ግዢ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 13 መግዛት ይችላሉ።
- ጨረታ ዶክሜንቱ ማስገባት የሚቻለው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 2011 ዓ.ም 4፡00ሰዓት ወደ ጨረታ ሳጥኑ ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው የሚዘጋው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን 2011 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 4፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ሁሉም ተጫራቾች ለሎት አንድ 20,000.00 ለሎት ሁለት 50,000 የጨረታ ማስከበርያ በCPO, በሁኔታ ላይያልተሰመረተ የባንክ ዋስትና በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት የቀረበ ዋስትና ጥሬ ገንዘብ የተረጋገጠ ቼክ ወይም የክፍያትዕዛዝ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቹ ነጠላ ዋጋና የጠቅላላ ዋጋ በግልጽ ማስቀመጥ አለበት በተጨማሪም በጨረታ ዶክሜንቱ ውስጥ የተዘጋጁትፎርማት ተሞልተውና ተፈርመው መቅረብ አለባቸው።
- በዶክሜንቱ ከተጠቀሰው ስፕስፍኬሽን ውጪ የሚቀርብ ተቀባይነት የለውም።
- የጨረታው አሸናፊ ውል ማስከበርያ ካሸነፈው ዋጋ በCPO በተረጋገጠ የባንክ ጋራንቲ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክዋስትና የውል ማስከበርያ (Performance bond guarantee) 10% ማስያዝ የሚችልና በ5 ቀን ውስጥ ውል አስሮበዶክሜንቱ በተጠቀሰው ቀን ንብረቱን ማስገባት የሚችል።
- በጨረታው ሂደት ጨረታውን ለማዛባት ለማጭበርበር የሞከረ ተጫራች ከጨረታው ውጭ እንደሚሆንና በመንግስትግዢ እንዳይሳተፍ ለማድረግ ወደ ክልሉ ፋይናንስና ፕላን ቢሮ ደብዳቤ እንደምንጽፍ
- ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣውን የጨረታ ዶክሜንት ተቀባይነት የለውም።
- ጨረታ ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተ ለ60 ተከታታይ ቀናት ብቻ ነው።
- ጽ/ቤቱ ጨረታው እንደ አስፈላጊነቱ ከእያንዳንድ ነጠላ ዋጋ በ20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የሚቀርበው ጨረታ ዶክሜንት
14.1 ቴክኒካል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ሰነድ ለየብቻው አሽጎ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም።
14.2 ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ ሰነድ ለየብቻው አሽጎ ማቅረብ የሚችል መወዳደር ይችላል።
15. ጽ/ቤቱ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ትግራይ መቐለ
ስልክ ቁጥር 034 440 73 35/ 0914 75 58 45
ድሕሪት