1 በዘረፉ የ2010 ዓ/ም የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላችሁ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆናችሁ፣ የኣቅራቢነት ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የወሩ ቫት ማሳወቂያ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ
2 የሚቀርበው የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ለያንዳንዱ ተፈርሞበት በፖስታው ላይ የአቅራቢ ድርጅት ሙሉ ስም፣ ኣድራሻ ፣ ህጋዊ ማህተም፣ የጨረታው ዓይነትና የኣጫራች መ/ቤት ስም በመግለፅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከ 04/03/2011 ዓ/ም እስከ 18/03/2011 ዓ/ም ድርጅቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከታወቀ ባንክ ብስፒኦ 3000.00 ብር ጨረታዉ በሚከፈትበት ግዜ ማቅረብ አለባቸዉ።
4 ጨረታው በ18/03/2011 ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተዘገቶ በዚሁ ቀን 9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል ሆኖም ተጫራቾች በራሳቸዉ ፍቃድ ከቀሩ የጨረታዉ ሂደት የማይስተጓጎል መሆኑን እናሳውቃለን።
5 የሚቀርበዉ የጨረታ ሰነድ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ተለይቶ ለየብቻዉ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ለእያንዳንዱ ተፈርሞበት በፖስታዉ ላይ የኣቅራቢ ድርጅት ስም፣ ኣድራሻ የድርጅታቸዉ ማህተም፣ የጨረታዉ ዓይነትና የኣጫራች መ/ቤት ስም መገለፅ አለበት።
6 ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በኣል ከሆነ በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ በቀጣይ ቀን ይከፈታል።
7 ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ቫት ጨምሮ መሆኑና ኣለመሆኑ በግልፅ መጠቀስ ኣለበት። ይህ ካልሆነ ግን ያስገቡት ዋጋ ቫት እንደሚያካትት ተደርጎ ይወስዳል።
8 ድርጅት ካቀረበዉ ስፐስፊኬሽን ዉጭ ያቀረበ ተጫራች ተቀባይነት የለዉም።
9 ተጫራቾች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ለሌላ ሶስተኛ ወገን ኣሳልፎ መስጠት ኣይቻልም።
10 ተጫራቾች ኣሸናፊ መሆናቸው ከታወቀ በኃላ ውል ካሰሩ በ30 ቀናት ውስጥ ማቅረብ የሚችሉ
11 ድርጅቱ የተሻላ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለተጨማሪ ማብራሪያ ኣድራችን ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ አጠገበ የትግራይ ጦር ጉዳተኞች ማህበር 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 9 ስልክ ቁጥር 0344- 418556 መጠየቅ ይቻላል
ድሕሪት