ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚውሉ በጨረታ ቁጥር 07/2011 የምግብ ግብአት /ዳቦ/ የስፖርት እቃዎች (ትጥቅ) አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት፡-
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
- በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችል።
- ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ምዝገባ ሰርተፊኬት።
- ተጫራቹ TIN ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል።
- ለጨረታ ማስከበሪያ በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ስም እንደሚከተለው ማስያዝ የሚችል ይሆናል፡፡
* ሎት 1. የዳቦ አቅርቦት ፦ 150,000.00 ( አንድ መቶ አምሳ ሺ ብር ብቻ)
* ሎት 2. የስፖርት ዕቃዎች (ትጥቅ) 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) - ተጫራቾች የማቅረብያ /የአቅራቢ ሰርተፊኬት የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
- ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል በዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ከዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት ቤት ብሎክ 3 ቁጥር 7 መውሰድ የሚችል ሲሆን ዋጋው መቅረብ ያለበት ደግሞ ከዩኒቨርሲቲው የሚሸጥ ኦርጅናል የመምሪያ ሰነድ ማህተም ያለበት ዶክሜንት ማህተም የተጫራቹ በማድረግ ስርዝ ድልዝ የሌለው ዋጋ ብቻ ነው።
- የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት የሚሸጥ ይሆናል።
- ጨረታው ሳጥን የሚከፈትበት ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመጨረሻ 16ኛው የስራ ቀን 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በ4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት በግልፅ ይከፈታል።
- ዝርዝር ስፔስፊኬሽን በድሀረ ገፅ http://WWW.adu.edu.et ማግኘት ይቻላል፡፡
- ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ድሕሪት