የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (ኦፊስ ኢኩፕመንት) መግዛት ይፈልጋል
ሎት ቁጥር የዕቃው ስምና ይዘት መለኪያ ተፈላጊ ብዛት
ሎተ 1 1.1. Fax machine በቁጥር 2
1.2 Phtoto cpy machine (havey duty) በቁጥር 4
1.3 Stabilizer በቁጥር 40
1.4 Scanner machine በቁጥር 2
1.5 Desk top couputer በቁጥር 95
1.6 Printer heavey duty በቁጥር 2
1.7 Ups በቁጥር 30
1.8 Lap top computer በቁጥር 11
1.9 Printer ordinary በቁጥር 37
1.10 Data projector በቁጥር 2

1 መስፈርቱን የሚያሟሉ በዘርፉ የተሰማሩ ብቃት ያላቸው የንግድ ድርጅቶች መሳተፍ ይችላሉ።

2 ተጫራቾች ለመጫረት በሚፈልጉት ዘርፍ ለእያንዳንዱየጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር)በመክፈል ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ መግዛት ይችላሉ። የጨረታ ሰነድ የሚሸጥበት አድራሻ ትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት ፖ.ሣ.ቁጥር 472፣ ስልክ ቁጥር 034 440 0912 ፋክስ ቁጥር 034 440 6477፣ መቐለ – ትግራይ – ኢትዮጵያ።

3 የጨረታ ሰነዶቹን የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት ማግኘት ይችላሉ።

4 ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ አለባቸው።

5 ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ከላይ በተጠቀሰው መሰረት ለሎት አንድ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (CPO)ብር 34,000.00 በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ከላይ በተገለፀው አድራሻ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

6 አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸው ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት አጓጉዘው እና ገጥመው በመቐለ በሚገኘው የግዢ እስቶር ማስረከብ ይኖርባቸዋል።

7 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (ኦፊስ ኢኩፕመንት) ግዢ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ት/ክ/ኤ/አ/001/2011 የሚል ምልክት በማድረግ እና የሚወዳደሩበት ሎት ቁጥር በመጥቀስ ሰነዶችን የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉትተከታታይ 15 ቀናት የመጨረሻ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ማስገባት አለባቸው።

8 ጨረታው የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉትተከታታይ 15 ቀናት የመጨረሻ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓትተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 01 ይከፈታል።የመክፈቻው ቀን ብሄራዊ በአል ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።

9 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ድሕሪት
ጨረታ መደብ