የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ የተለያዩ መጠን ያላቸው
  • HDP፣
  • የውሃ ቱቦና መገጣጠሚያ፣
  • ፓንፕና ስዊች ቦርድ፣
  • ፕላስቲክ ዌልዲንግ ማሽን ጀነሬተር፣
  • የመኪና ጎማና ስፔር፣
  • ኮምፒተር ፕሪንተር ላፕቶፕ፣
  • ፕሮጀክተር፣
  • ኣይሲ፣
  • ክሎሪን፣
  • እስቴሽነሪ፣
  • የጽዳት መገልገያዎች፣
  • ሞተር ሳይክልና ስፔር፣
  • ማውንቴን ሳይክል ፣ ሌሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት የዚህ የግልጽ ጨረታ መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳዳሩ በክብር እንጋብዛለን።

  1. ጨረታ የሚከፈትበት የሚዘጋበት እንዲሁም የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት መቀሌ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 13 ነው።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ 50 ብር በመክፈል መቀሌ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 13 ወይም ሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 07 መውሰድ የምትችሉ መሆኑን።
  3. የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ብር 15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም በCPO ማቅረብ የምትችሉ መሆን አለበት።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ መውሰድ የምትችሉት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 28/1/2011 .ም በ 500 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ሆኖ ለዚህ ተብሎበ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑ።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ በሁለት ኤንቨሎፕ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ማቅረብይ ኖርባቸዋል። እነኝህ ኤንቨሎፖች አስተሻሸጋቸው አንድ አይነት የሆነዋናውንና ቅጅውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ይህ ጨረታ 28/1/2011 .ም 500 ሰዓት ተዘግቶ 28/1/2011 .ም በ 900 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ደግሞ ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበትበ መቀሌ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ይከፈታል።
  7. የጨረታው የአከፋፈት ስርዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባለመገኘታቸ ውሊቆም አይገባም
  8. ስርዝ ድልዝ ያለው የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
  9. በጨረታ ሰነድ በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ማህተምና ፊርማ መኖር አለበት።
  10. ጽህፈት ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 034-448-1963/ 0914-741-334/ 0945-088-481 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
ድሕሪት
ጨረታ መደብ