በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ደቡባዊ ቅርንጫፍ የሰራተኞች ደንቢ ልብስ የወንዶች ሙሉ ኮትና ሱሪ ለማህበሩ ሰራተኞች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 19, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ነሐሴ 25, 2010 10:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ነሐሴ 25, 2010 10:01 ከሰአት
  • ጨርቃ ጨርቅና ልብስ
  • Print
  • Pdf

1 የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ

3 የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT የተመዘገባችሁ

4 በአቅራቢነት የተመዘገባችሁ

5 የማይመለስ ብር 30.00 በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከትገራይ ክልል ቀይ መስቀል መቐለ ቀበሌ 17 በስራ ሰዓት 21/12/2010 ዓም እስከ 25/12/2010 ዓም መዉሰድ ትችላላቸሁ

6 ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ በማሸግ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይቻላል

7 ተጫራቾች አስፈላጊ የሆኑ ሰነዳቸዉ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸዉ

8 ተጫራቾች የጨረታ ማስከሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ ብር 5,000 /ኣምስት ሽህ/ ብር ማስያዝ ይኖርባችዋል በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አይፈቀድም

9 የጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን 25/12/2010 ዓ/ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪለቻቸዉ ጨረታዉ በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ቢገኝ ይመረጣል ሆኖም ግን ባለመገንኘታቸዉ ጨረታዉ አይሰተጓገልም

10 አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ3 ቀናት ዉስጥ ቀርበዉ ዉል የማሰር ግዴታ ይኖርበታል

11 አሸናፊ ተጫራቾች 10% ያሸነፉበትን ፔርፎርማንስ ቦንድ ማስያዝ ይጠበቅበታል

10 ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በክፊል ወይመ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልከ ቁጥር 0344408864 መደወል ይቻላል

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s