የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ አህመድ ኢላ መንገድ ፕሮጀከት (17-01R) ለፕሮጀክቱ አገልገሎት የሚሰጥ የኣፈርና የድንጋይ ሲኖትራክ ገልባጭና የዉሃ ቦቴ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

1 በዘርፉ የኣከራይና ተካራይ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለዉ

2 የዘመኑ ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3 የባለቤትነት መረጋገጫ ሌብሬ ማቅረብ የሚችል

4 የኣመቱ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉና የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ስፒኦ በድርጅቱ ስም ብር 20000 /ሃያ ሺ/ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

5 ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ M3/km ኪራይ ሞሙላት ይኖርባቸዋል

6 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስክ ሓምሌ 29/2010 ዓም ማቅረብ ይኖርባቸዋል

7 ተጫራቾች የጨረታዉ ሰነድ በኢላላ ኢት ሰነድ በኢላላ ኢትጰያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት በሚገኘዉ የኣቶ የዉሃንስ ግደይ ህንፃ ኣንድኛ ፎቅ በዋናዉ የጅሮጀክት ቢሮ በሚገኘዉ የማይመለስ ብር 100 በመግዛት ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ

8 ሰለሆነም ተጫራቾች በ21/11/2010 ዓም ጀምሮ እስክ 29/11/2010 ዓም ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት ሲሆን ዋጋ በመሙላት ፕሮጀክቱ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት የሚችሉ መሆን እየገለፅን ጨረታዉ በ29/11/2010 ዓም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ተዘግቶ 9:30 ተጫራቾ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

9 ድርጅቱ የተሸላ ኣመራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሽ በመቀሌ 05 ክ / ከተማ ሰሜን የኢትይጰያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት የኣቶ የዉሃንስ ግደይ ህንፃ ኣንድኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር 0930014651/0920300824

ድሕሪት
ጨረታ መደብ