104.4 ሬድዩ ኤፍ ኤም መቀለ ሃይብሪድ ቴሌፎን ባለ ስድስት መስመር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

1 የ2010 ዓም ሕጋዊ የመንግስት ግብር የከፈላቹህ እና ንግድ ፍቃድ ያሳደሳችሁ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ

2 ቫት የተመዘገባችሁና የ ግንቦት ወር 2010 ዓም ዲክለራስዩን ያደረጋችሁ ለመሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ

3 በ2010 ዓም የታደሰ በኣቅራቢነት ለመመዝገባችሁ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ

4 እቃዉን ለማቅረብ የተቀመጠ ጠቅላላ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ስፒኦ ወይም ደግሞ በጥሬ ገነዝብ 10 % ማስያዝ የምትችሉ

5 እቃዉን የሚቀርብበት ቦታ 104.4 ሬድዩ ኤፍ ኤም መቀለ መሆኑን አዉቆ የሚሳተፍ

6 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ቫት ጨምሮ በመሙላት በሚገባ በታሸገ ፖስታ ዋናዉና ቅጂ ፋይናሻልና ቴክኒካል ለየብቻዉ በ ኣራት ፖስታ በማሽግ ለጨረታ ተብሎ በተዛጋጀዉ ሳጥን 104.4 ሬድዩ ኤፍ ኤም መቀለ ማስገባት አለባቸዉ

7 የጨረታዉ ሰነድ በ 104.4 ሬድዩ ኤፍ ኤም መቀለ ከ ቀን 28/10/2010 ዓም እስክ 18/11/2010 ዓም ሁሉ ግዜ በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 30 ከፍለዉ መዉሰድ ይችላሉ

8 ጨረታዉ በ 104.4 ሬድዩ ኤፍ ኤም መቀለ ቀን 18/11/2010 ዓም ልክዕ 8:00 ሰዓት ከሰዓት ቦሃለ ተዘግቶ በዕለቱ 9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል ሆኖም ግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ካልተገኙ ፅህፈት ቤቱ የጨረታዉ ፖስታ መክፈት መብቱ የተጠበቀ ነዉ

9 ተጫራቾች ድርጅት በሞላዉ ዋጋ የመጋጋጃ ሌሎች ተዛማጅ ክፍያዎች ሞልቶ ወደ 104.4 ሬድዩ ኤፍ ኤም መቀለ ማቅረብ አለበት ካሸነፈ በራሱ ወጪ ንብረቱ ማቅረብ አለበት

10 አሸናፊ ድርጅት አሸናፊ መሆኑን በደብዳቤ ከተገለፀለት በ 3 ቀን ዉስጥ ዉል እንዲፈፅምና ዉሉ ከፈፀመበት ቀን ጀምሮ በ 30 ቀን የፈፀመዉን ዉል ያሸነፈዉን ንብረት ገቢ እንደሚያደርግ አዉቆ መጫረት ይገባናል

11 ተጫራቾች ቴክኒካል ካላለፈ መወዳደሪያ እንደማይችሉ አዉቆ መጫረት ይገባል

12 ተጫራቾች በስራዉ ዘርፍ ልምድ ያላቸዉ ለመሆኑን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸዉ

13 104.4 ሬድዩ ኤፍ ኤም መቀለ ካዘጋጀዉ ሰነድ ጨረታ ዉጪ በሌላ ተክቶ መ ኣይፈቀድም ጨረታዉ ላይ ስርዝ ድልዝና ግልፅ ሆኖ የማይነበብ ተቀባይነት የለዉም

14 ፅቤታችን የተሸላ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ 0344406029 

ድሕሪት
ጨረታ መደብ