የኣላማጣ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ለፅህፈት ቤቱ አገልግሎት የኣፊስ ፈርኒቸር እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ሰኞ ሐምሌ 2, 2010 (ልዕሊ 6 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: እሁድ ሐምሌ 8, 2010 03:00 ቅደሚ ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: ኣላማጣ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: እሁድ ሐምሌ 8, 2010 03:30 ቅደሚ ሰዓት
  • ገዛ ፈርኒቸር/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

1 በስራ መስኩ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ኮፒ

2 የቫት ሰርተፊኬት ኮፒ እና የመጨረሻዉ ወር ቫት ሪፖርት ኮፒ

3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ኮፒ

4 የታደሰ የኣቅራቢነት ሰርተፊኬት ኮፒ

5 ኣንዱ በሰጠዉ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ኣይፈቀድም

6 የዋጋ ማቅረቢያ በድርጅታቸዉ የጨረታ ማቅረቢያ ሰነድ ይሆናል

7 የጨረታዉ ሰነድ ፋናንሻል እና ስፒኦ በተለያየ ፖስታ የሚያቀርብ ሁኖ ኣብሮ መታሸግ ይገባዋል

8 የኦፊስ ፈርንቸር ጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ማህተም እና ፊርማ በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል

9 የጨረታዉ ሰነድ ከሰኔ 28/2010 ዓም እስክ ሓምሌ 7/2010 ዓም ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 እስክ 6:00 እና ከሥኣት በሃላ ከ 8:30 እስክ 11:00 ድረስ በኣላማጣ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በኣካል በመቅረብ ብር 50 ብቻ በመክፈል ሰነድ መግዛት ይቻላል

10 የኦፊስ ፈርንቸር ግዥ ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ሃምሌ 8/2010 ዓም ከጠዋቱ 3:00 ተዘግቶ ልክ 3:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባለመገኘት ሳይከፈት የሚቀር የጨረታ ሰነድ ኣይኖርም

11 ምክርቤታችን ኣስፈላጊ ሁኖ ካገኘዉ የጨረታዉን መክፈቻ ቀን በግልፅ ኣሳዉቆ ማራዘም ወይም ያላምንም ቅድመ ሁኔታ ጨረታዉን በከፊል ወይም በመሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ

12 ለተጨማሪ ማብራሪያ ጨረታዉ መምሪያ ላይ ይመልከቱ

ስልክ 0347 74 12 92 / 0911820757

ድሕሪት
ጨረታ መደብ