መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (ኤች ዲ ቪ ኤል ቢዝነስ ዩኒት) ኣንግል ኣይረን : ኣር ኤች ኤስ : ላሜራ እና ዋየር መሽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁና እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

1 ተጫራቾች በዘረፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸዉ :የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑት :ይግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የወሩ ቫት ማሳወቅያ ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማማያዝ የጨረታዉ ዝርዝር (ሰነድ) በስራ ሰኣት ከመቐለ ዋና ቢሮ ወይም አ/አበባ ቅርንጫፍ መስርያ ቤት መዉስድ ይችላሉ::

2 ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታይህ ማስታውቅያ ከወጣበት ከ 30/5/2018 እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ 19/06/2018 እ.ኤ.አ ከሰኣት በኃላ ከቀኑ 8:00 ሰአት መቐለ ዋና መስርያ ወይም አዲስ አበባ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል

3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ /CPO/ ለኣንግል ኣይረን 8000 : ለኣር ኤች ኤስ 12000 : ለላሜራ 20000 እንዲሁም ለዋየር መሽ 10000 ብር በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው:: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ ተቀባይነት የለዉም

4 ጨረታዉ 19/06/2018 ከሳት በሆላ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶበ 20/6/2018 እ.ኤ.አ ከሳት በሆላ ከቀኑ 8:30 ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለመስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽየ ሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል::

5 ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ቫት ጨምሮ አለመሆኑ (VAT) ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት ::ይህ ካልሆነ ያስገቡትዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል::

6 አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉን ማሸነፋቸዉ ከተነገራቸዉ ቀን ጀምሮ በ5ቀናት ዉስጥ ለእያንዳንዱ እቃ የጠቅላላ ዋጋ 10% የዉል ማስከበሪያ የባንክ ዋስትና በማሰራት ከኩባንያዉ ጋር ዉል መፈራረም አለባቸዉ:: ይህ ካልሆነ ግና ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ብር ለድርጅቱ ገቢ በማድረግ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል

7 ተጫራቶች የሚያስገቡት ዋጋ የትራንስፖርት : የመጫኛና ማውረጃ ያካተተ መሆን አለበት :: አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉን አሽንፈዉ የግዥ ማዘዣ ከደረሳቸዉ ቀን ጀምሮ ከ 10 እስክ 30 ቀናት ዉስጥ እቃዉን ማስረከብ አለባቸዉ ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበርያ ይስያዙት ብርለድርጅቱ ገቢ ሁኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል::

8 ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም::

9 ተጫራቶች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት እይቻልም ::

10 ተጫራቾች ተጫርተዉ ያሸነፉት ዕቃ ገላን ማንፋክቹረንግ ፋብሪካ ድረስ መጥተዉ ማስረክብ አለባቸዉ ክፍያ በሚመለከት ያቀረቡት እቃ በድግጅታችን ጥራት ቁጥጥር ባለሙያ ታይቶ ተቀባይነት ካገኘ በኃላ አስር ቀናት ዉስጥ የሚፈፀም ይሆናል::

11 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ::

አድራሻ መቐለ ስልክ 0930 413111 ፋክስ 251-344406225

አዲስ አበባ 251 114708287 /251 114709636                                                               

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s