መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን 25/8/2010

ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን በ 16ኛዉ ቀን

1 በዘረፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለዉና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

2 በቀረበዉ ዝርዝር ስፔስፊኬሽን እና ናሙና መሠረት ማቅረብ የሚችል

3 የተጫማሪ እሴት ታክስ ቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል

ምድብየጨረታ አይነትየጨረታ ማስከበሪያደረጃ
ሎት - 1የጥበቃ ሥራ አገልግሎት100,000.00
ሎት - 2የኣልሙኒየም ፓርትሽን ሥራ100,000.00
ሎት - 3የመስተንግዶ አገልግሎት100,000.00
ሎት - 4የተለያዩ የፎቶ ኮፒ እና የማባዥ የመለዋወጫ እቃዎች እና ጥገና50,000.00
ሎት 5 የ ISO ጥራት አመራር ማማከር አገልግሎት50,000.00
ሎት 69ኛዉ መላዉ ኣፍሪካ ዩኒቨርስቲዎች ስፖርት ፌስቲቫል ዝግጅት መምራት እና ማስተባበር (Event Organizing)200,000.00
ሎት 7የተለያዩ የስጦታ እቃዎች50,000.00
ሎት 8 የብርድ ልብስ : እንሶላ እና ተዛማጅ እቃዎች50,000.00
ሎት 9 የመለያ ካርድ ፕረንተር እና ተዛማጅ እቃዎች 50,000.00
ሎት 10Expression of Interest for Management Building Complex design at Main campus 100,000.00Grade Hand above

4 በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርስቲ ስም ማስያዝ የሚችል

5 ማንኛዉም ተጫራች የማይመለስ ብር 100.00 /ኣንድ መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ መዉሰድ ይችላሉ

5 ማንኛዉም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ ዋናዉ ግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳ/ጽ/ቤት መዉሰድ ይችላል

6 ጨረታዉ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛዉ ቀን 3:30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ

7 ጨረታ ከወጣበት በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሰሳይ ቀን ልክ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል :: 16ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይከፈታል

8 በጨረታ አሸንፎ በወቅቱ ወል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም

9 ዩኒቨርስቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መብራሪያ በስልክ ቁጥር 934 441 47 84/ 0914727448 ደዉሉ ማነጋገር ይቻላል

የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽቤት ቢሮ ቁጥር C21-201 : ፓሳቁ 231 እንዳየሱስ ግቢ መቐለ ዩኒቨርስቲ መቐለ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s