ተቁ | የእቃዉ ዓይነት | መለኪያ | ብዛት | የኣንድ ዋጋ | ጠቅላላ ዋጋ |
1 | Complete Aluminum Scafolding 12m as per the attached drawing (ተገጣጣሚ መሳልል ኣሉሚንየም) | pcs | 2 | ||
Sub total | |||||
Vat 15% | |||||
Grand total |
1 ተጫራቾች ቫት ተመዝጋቢ እና የ2010 ዓም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ
2 ተጫራቾች የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ : የታክስ ከፈ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ በማማያዝ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ከወጣበት ከ20/07/2018 እ.ኤ.አጀምሮ እስከ 05/04/2018 እ.ኤ.አ ጧት 8:00 ሰአት መቐለ መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንሳታለሽን (ICI BU)መምሪያ ክፍል ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::::
3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ (ቢድ ቦንድ) ብር 50,000.00 (ሓምሳ ሺ ብር) (CPO) በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው :: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ እንዲሁም ጥሬ ገንዘብ ተቀባይነት የለዉም
4 ጨረታዉ 05/04/2018 እ.ኤ.አ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛዉ ዕለት 8:30 ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለ መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንሳታለሽን (ICI BU) መምሪያ ክፍል የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል::
5 ተጫራቾቸ የሚያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT)ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት ::ይህ ካልሆነ ያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል::
6 ተጫራቶች የሚያስገቡት ዋጋ የትራንስፖርት : የመጫኛና ማውረጃ ያካተተ ያጠቃለለ መሆን አለበት :: አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉን አሽንፈዉ የግዥ ማዘዣ ከደረሳቸዉ ቀን ጀምሮ 2 -5 የስራ ቀናት ዉስጥ እቃዉን ማስረከብ አለባቸዉ ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበርያ ይስያዙት ብርለድርጅቱ ገቢ ሁኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል::
7 ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም::
8 ተጫራቶች ይህን ስራ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት እይቻልም::
9 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ::
ኣድራሻ መቐለ ስልክ ቁጥር መቐለ 00251 342400265 ፋክስ 0251 344406225
ድሕሪት