ስለሆነም በግልም ይሁን በድርጅት በጨረታዉ ለመሳተፍ የምትፈልጉ በግል ከሆነ የታደሰ መታወቂያ ወረቀት በድርጅት ከሆነም የድርጅታችሁ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ኮፒ በማቅረብ
1 የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 10 በስራ ሰዓት ከ 29/5/2010እስከ 13/6/2010 ዓ/ም መዉሰድ ትችላላቸሁ
2 ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ በማሸግ እስከ 13/6/2010ዓ/ም ሰዓት 9:00 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይቻላል
3 የጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን 13/6/2010ዓ/ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪለቻቸዉ ጨረታዉ በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ቢገኝ ይመረጣል ሆኖም ግን ባለመገንኘታቸዉ ጨረታዉ አይሰተጓገልም
4 ተጫራቾች የጨረታ ማስከሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ ብር 10,000 /ኣስር ሽህ/ ብር ማስያዝ ይኖርባችዋል በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አይፈቀድም
5 አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ዉስጥ ክፍያዉን በመፈፀም ያሸነፉትን እቃ ማንሳት ይኖርባቸዋል
6 ተጫራቾች የሚያቀርቡዋቸዉ የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታክስ ወዘተ መረጃዎች ለማንበብ ስለሚየስቸግር መቅረብ ያለባቸዉ በኣንድ ወረቀት ሳይሆን ለየብቻቸዉ ራሳቸዉ ችለዉ መሆን አለበት
7 ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በክፊል ወይመ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ድሕሪት