- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉና የስራ ግብር የከፈሉ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin Number/ ያላቸዉ
- ኣግባብነት ያለዉ የአቅራቢነት የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የመጨረሻ ወር ቫት ዲክላሬሽን የሚያቀርቡ
- ተጫራቾች አሸነፊ ሁነዉ ሲገኙ ዉሉ ከታሰረበት ጀምሮ በ20 ተከታታይ ቀናት ማቅረብ የሚችሉ
- በቂ የሆነ የሕተመት መሳሪያዎች ያሉዋቸዉ
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 3,000.00 ብር በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- የጨረታዉ ዶክመንት ከ28/3/2010 ጀምሮ የማይመለስ ብር 50 በመክፈል መቐለ በሚገኘዉ በትግራይ ልማት ማህበር ዋና ፅ/ቤት ከቢሮ ቁጥር 410 ወይም ኣዲስ አበባ ቦሌ መድሃኒ አለም ፊት ለፊት 7 ፎቅ የሚገኘዉ ህድሞና ህንፃ ቢሮ ቁጥር 12 መዉሰድ ይችላሉ
- ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ በፖስታ በማድረግ ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት ፌርማና የድርጅቱ ማሕተም በማሰረፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- ይህ ጨረታ ታሕሳስ 13/2010 በ8:30 ታሽጎ በዕለቱ በ9:00 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ ባሉበት በትግራይ ልማት ማህበር ዋና ፅ/ቤት ይከፈታል
- አሸናፊዉ ያሸነፉትን እቃዎች መቐለ በሚገኘዉ የትግራይ ልማት ማሕበር ዋና ፅቤት ማድረስ ይጠበቅባቸዋል
- አሰሪዉ ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታውን ኣይገደድም
- ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0344406944መጠየቅ ይቻላል
ድሕሪት