የትግራይ ልማት ማህበር ብዛቱ 4000 (ኣራት ሺ) የሆነ ዓመታዊ መፅሔት በግልፅ ጨረታ ማሳተም ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 2, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 13, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 13, 2010 06:00 ከሰአት
  • የህትመት አገልግሎቶች
  • Print
  • Pdf
  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉና የስራ ግብር የከፈሉ
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin Number/ ያላቸዉ
  3. ኣግባብነት ያለዉ የአቅራቢነት የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የመጨረሻ ወር ቫት ዲክላሬሽን የሚያቀርቡ
  5. ተጫራቾች አሸነፊ ሁነዉ ሲገኙ ዉሉ ከታሰረበት ጀምሮ በ20 ተከታታይ ቀናት ማቅረብ የሚችሉ
  6. በቂ የሆነ የሕተመት መሳሪያዎች ያሉዋቸዉ
  7. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 3,000.00 ብር በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  8. የጨረታዉ ዶክመንት ከ28/3/2010 ጀምሮ የማይመለስ ብር 50 በመክፈል መቐለ በሚገኘዉ በትግራይ ልማት ማህበር ዋና ፅ/ቤት ከቢሮ ቁጥር 410 ወይም ኣዲስ አበባ ቦሌ መድሃኒ አለም ፊት ለፊት 7 ፎቅ የሚገኘዉ ህድሞና ህንፃ ቢሮ ቁጥር 12 መዉሰድ ይችላሉ
  9. ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ በፖስታ በማድረግ ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት ፌርማና የድርጅቱ ማሕተም በማሰረፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  10. ይህ ጨረታ ታሕሳስ 13/2010 በ8:30 ታሽጎ በዕለቱ በ9:00 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ ባሉበት በትግራይ ልማት ማህበር ዋና ፅ/ቤት ይከፈታል
  11. አሸናፊዉ ያሸነፉትን እቃዎች መቐለ በሚገኘዉ የትግራይ ልማት ማሕበር ዋና ፅቤት ማድረስ ይጠበቅባቸዋል
  12. አሰሪዉ ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታውን ኣይገደድም
  13. ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0344406944መጠየቅ ይቻላል
መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s