ኣዝሚ ስቲል ስትርክቸር ኢንጂነሪንግ ሓላ የተ የግ ኩባንያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የLTZ መስኮቶች እና በሮች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ሶኒ ታሕሳስ 2, 2010 (ልዕሊ 7 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ቀዳም ታሕሳስ 7, 2010 06:00 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:50000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:150.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ቀዳም ታሕሳስ 7, 2010 06:00 ደ/ሰዓት
  • ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

ተቁ

የስራዉ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

ማብራርያ

1

LTZ Profile Doors(38*38*1.25mm) With all accessories

Size = 230*100cm , with 3 pices , 140 mm hinges with 1mm sheet(Lamera) with quality door handle (kobra Italia 1st , (mikya)

set

53

በድረዊንግ መሰረት

2

LTZ Profile Doors(38*38*1.25mm) With all accessories

Size = 150*120cm , with 4 pices , 110 mm hinges with manila

set

182

በድረዊንግ መሰረት

3

LTZ Profile Doors(38*38*1.25mm) With all accessories

Size = 230*150cm , with 3 pices , 140 mm hinges with 1mm sheet(Lamera) with quality door handle (kobra Italia 1st , (mikya)

pieces

04

በድረዊንግ መሰረት

4

LTZ Profile Doors(38*38*1.25mm) With all accessories

Size = 300*100cm , with 3 pices , 140 mm hinges with 1mm sheet(Lamera) with quality door handle (kobra Italia 1st , (mikya)

pieces

02

በድረዊንግ መሰረት

5

LTZ Profile Doors(38*38*1.25mm) With all accessories

Size = 400*100cm , Louver Dimension 150 mm * 1.5mm thick (7pcs/window)

pieces

08

በድረዊንግ መሰረት

Â

1 ተጫራቾች ቫት ተመዝጋቢ እና የ2010 ዓም የታደሰ ንግድ ፍቃድ እንዲሁም የጥምት ወር 2010 ቫት ክሊራንስ / VAT Declaration/ ማቅረብ አለባቸዉ

2 ተጫራቾች በዚህ ጨረታ ለተዘረዘሩት ዝርዝር ስራዎች የሚገለግል የራሳቸዉ የሆነ መስሪያ ቦታ ያላቸዉ መሆን አለባቸዉ

3 ተጫራቾች ኦርጅናል የማይመለስ አንድ የታደሰ ንግድ ፍቃድና የታክስ ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ በመያዝ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ከ 28/3/2010 ዓም እስክ 7/4/ 2010 ዓም መቐለ በመስፍን ግቢ ከሚገኝ ከመስሪያ ቤታችን ኣቅርቦት ግዥ መምሪያ መዉሰድ ይችላሉ

4 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ዋናዉና ፎቶ ኮፒዉን ቴክኒካል ፋይናንሻል ለየብቻዉ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስክ 7/4/2010 ዓም መቀሌ ዋና መስራ ቤት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል

5 ተጫራቾች ቴክኒካል 30% ፋይናንሻል 70% ይገመገማሉ

6 ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 ስፒኦ በሰም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ቴክኒካል ሰነድ ጋራ ማስገባት አለባቸዉ

7 ጨረታዉ 7/4/2010 ዓም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተዘግቶ በዛዉ በዛዉ ዕለት 9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት መቐለ በመስፍን ግብ ዉስጥ በሚገኝ በኣዝሚ ቢሮ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተማላ ከሆነ ባይገኙም የጨረታ ጨረታዉ ይከፈታል

8 ተጫራቾች ካሁን በፊት የሰሩትን ተመሳሳይ ፕሮጀክት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

9 ተጫረቾች የሚያስገበት ዋጋ ቫት ጨምሮ መሆኑን አለመሆኑን በግልፅ መጠቀስ አለበት ይህ ካልሆነ ግን ያስገቡት ዋጋ ቫት እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል

10 ተጫራቾች ጨረታዉ አሸንፈዉ ዉል ከፈፀሙበትን ቀን ጀምሮ 15 የስራ ቀናት ዉስጥ ስራዉን ማስረከብ አለባቸዉ ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ብር ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል

11 ተጫራቾች የማይመለስ 150 ብር በመክፈል የምያስፈልገዉን የጨረታ ደኩመንት ከኣቅርቦትና ግዥ መምርያ መዉሰድ አለባቸዉ

12 ተጫራቾች በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስተካከል ኣይችሉም /አይፈቀድም/

13 ተጫራቾች ይህን ስራ ካሸነፉ ለሌላ ሰወስተኛ ወገን ኣሳልልፎ መስጠት ኣይቻልም

14 ተጫራቾች ጨረታዉን ካሸነፉ ማሽነፋቸዉን ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 03 ቀናት የጨረታዉን 10% የዉል ማስከበሪያ ስፒኦ በማስያዝ ዉል መፈፀም ኣለባቸዉ

15 አሸናፊዎች በተባሉት ቀናት ዉስጥ ዉል ማሰር ካልቻሉ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙትን ብር ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል

16 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ

17 ለበለ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344419589/90 ወይም በኣዝሚ ስቲል ስተራክቸር ቢሮ በኣካል በመምጣት መጠየቅ ይችላሉ

ድሕሪት
ጨረታ መደብ