የሚወገዱ ዕቃዎች ጨረታ /Bid for disposal items/
የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የጣዉላ ሳጥን : አሮጌ ጣዉላ : እና እንጨት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ተጫራቾች ማሞላት የሚገባቸዉ የሚገባቸዉ መስፈርቶች
1 ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና የ 20067ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃደ ማቅረብ አለባቸዉ::
2 ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ /CPO/ ብር 3000 ማስያዝ አለባቸዉ::
3 ተጫራቾች ከየካቲት 05 ቀን 2007 ዓም ሎጂስቲክስ እና ፋሲሊቲ ክፍል 4 ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 በምምጣት የማይመለስ ብር ሃያ አምስት /25/ በመክፈል ለሽያጭ የተዘጋጀዉን በዋናዉ ዕቃ ግምጃ ቤት ግቢ ዉስጥ እና ሰሜን ዕዝ በሚገኘዉ ኢትዩ ቴሌኮም ግቢ ለጨረታ የተገጋጁ የጣዉላ ሳጥን : አሮጌ ጣዉላ እና እንጨት በአካል በቦታዉ ድረስ በመምጣት በስራ ሰዓት ማየት ይኖርባቸዋል::
4 ተጫራቾች ዕቃዎቹን የሚገዙበት ቀን ጠቅላላ ዋጋ በማስመጣት በስመ በታሸገ ኢንቨሎፕ አዘጋጅተዉ ሙሉ አድራሻዉን በመግለፅ ሎጂስቲክ እና ፋሲሊቲ ክፍል 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 መ/ቤቱ ባዘጃገዉ የጨረታ ሳጥን ከየካቲት 05 ቀን 2007 ዓ/ም እስከ የካቲት 13 ቀን 2007 ዓ/ም ከሰዓት በሃላ ከቀኑ 10: 00 ድረስ ማሰገባት ይኖርባዋል ከዚህ በሃላ የሚቀርብ ማንኛዉም ሰነድ ተቀባይነት የለዉም::
5 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የካቲት 16 ቀን 2007 ዓ/ም ልክ 300 በመስብስባ አደራሽ ይከፈታል::
6 አሸናፊዉ ተጫራች ከተገለፀ በሃላ በአምስተት /5 / የስራ ቀናት ዉስጥ ለጨረታ ተለይተዉ የተዘጋጁ የጣዉላ ሳጥን አሮጌ ጣዉላ እና እንጨት ብቻ ከላይ በተገለፀዉ የጊዜ ገደብ መሰረት በስራ ሰዓት ማንሳት አለባቸዉ ሆኖም ግን በጊዜ ገደብ ካላነሱ ለጨረታ ማሰከቢያ ያስያዘሁት ስፒኦ ለሪጅኑ የራሱን አማራጭ ይወስዳል::
7 ዕቃዎቹ በሙሉ ካልሆነ በክፊል ወይም በተናጠለ መጫራት አይችልም::
8 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዘ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
9 አንድ ተጫራች ባቀረበዉ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም::
ድሕሪት