በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የፅዳት ዕቃዎች፣ አቡጀዲና ሻሻ ጨርቆች ፣ የቧንቧ ዕቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

1 ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸዉ የጨረታ አይነቶች ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ በአቅራቢነት የምስክር በአገልግሎት ሰጪነት ስለመመዝገባቸዉ የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና ግብር ስለመክፈላቸዉ ማረጋገጫ የሚችሉ

2 የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ /ከፋይነት/ ማርጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ

3 የንግድ ምዝግባና የአገልግሎት መስጫ ምስክር ወረቀት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ

4 ተጫራቾች የሚጫረቱባቸዉን ለእያንዳንዱ ጨረታ የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ላይ በተገለፀዉን መመሪያ መሰረት በባንክ የተረጋገጠ ስፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

5 ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ የእቃዉን ኣይነት ኤንቨሎፕ ላይ በግልፅ መፃፍ ይኖርባቸዋል

6 የጨረታ ሰነድ ከተጫራቾች ዝርዝር መመሪያ ጋር የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታዉጆ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት ቀናት ዉስጥ ሸሬ በሚገኘዉ የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መመሪያ ግዥ ቡድን ቢሮ መግዛት ይችላል

7 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን ሽሬ ከተማ በሚገኘዉን ማ/ዕዝ ጠመምሪያ መዝናኛ ክበብ ዉስጥ ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሣጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል

8 ጨረታዉ ጥቅምት 21 ቀን 2010 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ማ/ዕዝ መዝናኛ ክበብ ዉስጥ ይከፈታል

9 አሸናፊ ተጫራቾች ዉል ሲፈፅሙ የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ስፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ያሽፋቸዉን እቃዎች በራሳቸዉ ትራንስፖርት ወጭ በማጋጎዝ ሽሬ ከተማ በሚገኘዉ የማ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል

10 መሰሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ እንዲሁም ከአጠቃላይ ግዢ 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መበቱ የተጠበቀ ነዉ

12 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 034 444 23 77/ 034 444 43 93 ይደዉሉ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s