በፈሳሽ ጭነት ትራንስፖርት የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የታደሰ አዲስ ንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት /TIN/ ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚረጋግጥ ምስክር ወረቀት የጥር ወር ቫት ዲክለሬሽን በተጨማረም በመንግስት የኣቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገቡ እንዲሁም የባለቤትነት ማረጋገጫ ሌብሬና የዘመኑ እድሳት (ከላዉዶ) ኮፒ ከመወዳደሪያ ዋጋቸዉ ጋር በፖስታ አሽገዉ ማቅረብ አላበቸዉ
2 ተጫራቾች የተዘጋጀዉን የጨታ ሰነድ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል በመቀለ ከተማ የትግራይ ልማት ማህበር 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 375 Â ከሚገኘዉ የፕሮጀክቱ ማሰተባበሪያ ፅ/ቤት ላይዘን ኦፊስ Â ወይም Â ከወልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት ፋይናንስ ኣቅርቦትና ፋሲሊቲ ማናጅመንት ዘርፉ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ
3 ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ጥቅምት Â 01/2010 ዓም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 16/2010 ዓም Â በአየር የሚቆይ ሲሆን ጥቅምት 17 /2010 ዓም 3:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 3:30 በመቀለ ይከፈታል
4 የስራ ቦታ በፕሮጀክቱ ክልል ዉስጥ በሁሉም መንደሮች ይሆናል
5 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከሚያቀርቡት ጠቅለላ ዋጋ 1% በጥሬ ገንዘብ ወይም ከታወቀ ባንክ በሲፒኦ በወልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት ስም ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ወይም ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸዉ
6 ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
ለተጨማሪ መብራርያ በስልክ ቁጥር መቀሌላይዘንኦፊስ 0344416452 ሞባይልቁጥር 0918445826
ወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት 0345592072 ሞባይልቁጥር 0914723649/Â 0910520195/ 0914780988Â መጠየቅ ይቻላል::
ድሕሪት