ዩናይትድ ስቲል ሜታል እንዱስትሪ ሃ/ የተ / የግ /ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ስክራፕ ንብረቶች ማለትም
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ሓሙስ ጥር 7, 2007 (ልዕሊ 10 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሓሙስ ጥር 14, 2007 06:00 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ደ/ሰዓት
  • ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

                                    ዩናይትድ ስቲል እና ሜታል እንዱስትሪ ሃ/ የተ / የግ /ማህበር

                         የተረፈ ምርቶች ጨረታ ማስታወቂያ

ዩናይትድ ስቲል ሜታል እንዱስትሪ ሃ/ የተ / የግ /ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ስክራፕ ንብረቶች ማለትም

የንብረቶቹ ዓይነት መለኪያ

  1. የተለያዩ ቁርጭራጭ ብረቶች እና ከቲዩብ ሚል የወጡ ስክራፕ በኪሎ

  2. የኮይል ሽፋን ላሜራዎች በኪሎ

  3. የኮይል ሽፋን ላሜራዎች በጅምላ

  4. ጣዉላዎች ሳጥኖችእና ቁርጭራጭ እንጨቶች በጅምላ

  5. የሲሚንቶ ከረጢቶች በቁጥር

  6. የፋብሪካ ትርፍ ቆርቆሮ በቁጥር

  7. የቤት ቆርቆሮዎች በቁጥር

  8. የዉሃ ትቦዎች

ባለሁበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ስለሆነም ማንኛዉመ ህጋዊ ፍቃድ ያለዉ ድርጅት ወይመ ግለሰብ የሚገዛበትን ዋጋ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች በታሸገ ኢንቨሎፕ ቢሮኣችን ድረስ በመምጣት ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ::

  • የዕቃዉች ዓይነት ዝርዝር የ ያዘ ዶክመንት 50.0 ሃምሳ ብር በምክፈል ላጪ ከሚገኘዉ ቢሮአችን መዉሰድ ይችላል::

  • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 5000 .00 አምስት ሺ ብር ብሲፒኦ ማስያዝ አለባቸዉ::

  • ተጫራቾች ሕጋዊ ፈቃድ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባችዋ::

  • አሸናፊዉ ተጫራች ያሸነፈዉን ንብረት በተከታታይ 5 ቀናት ዉስጥ በራሱ ወጪ ማንሳት ይጠበቅበታል ይህ ካልሆነ ግን ያስያዘዉ ሲፒኦ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል::

  • ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ 14 / 5 /2007 ዓም በ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ 8:30 ይከፈታል::

  • ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

ኣድራሻ

ዩናይትድ ስቲል ሜታል እንዱስትሪ ሃ/ የተ / የግ /ማህበር ላጪ ሱር ኮንስተራክሽን አጠገብ

ስቁ 0342410006 / 0342410009


 

 


 


 


 

ድሕሪት
ጨረታ መደብ