ድርጅታችን የትግራይ ዉሃ ስራዎች ጥናት ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ለሚሰራቸዉ የልማት ስራዎች የሚገለግሉ 10 ኮብራ መኪኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራይት ስለሚፈልግ
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ሮብ ታኅሣሥ 8, 2007 (ልዕሊ 10 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሰኞ ጥር 4, 2007 06:00 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ደ/ሰዓት
  • ክራይ/ መኪና ክራይ/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን የትግራይ ዉሃ ስራዎች ጥናት ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ለሚሰራቸዉ የልማት ስራዎች የሚገለግሉ 10 ኮብራ መኪኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራይት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ግዴታዎች የምታሞሉ ኣቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን::

  1. የ 2007 ዓ/ም የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ::

  2. የኣቅራቢነት ፍቃድ ያላቹሁ : VAT TIn የተመዘገባችሁ ኮፒ ማቅረብ ይምትችሉ::

  3. መኪኖች የ 2006 ዓ/ም ዓመታዊ ምርመራ ማድረጋቸዉን ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ::

  4. ድርጅቱ ከጠየቀዉ ሞዴል መኪና ዉጭ ያቀረበ ተቀባይነት የለዉም::

  5. የሚያቀርቡት ዋጋ በቀን ሒሳብ መሆን አለበት::

  6. ለጨረታ ማስከበሪያ በ C.P.O ወይም በጥሬ ገንዝብ 3000.00 ብር ማስያዝ የሚችል::

  7. የነዳጅ ፍጆታ ብቻ ድርጅታችን የሚሸፍን ሲሆን ሌሎች ለመኪናዉ የሚያስፈልግ ወጪዎች አከራዪ ባለ ንብረት የሚሸፍን ግዴታ አለበት::

  8. አሸናፊዎች ለሚያቀርቡት መኪና በቴክኒክ ባለሞያ ተፈትሾ ብቃቱ ከተረጋገጠ በሃላ ድርጅቱ በሚጠራበት ግዜ በ 3 ቀናት ዉስጥ ዉል አስረዉ ስራ መጀመር ይችላሉ::

  9. ጨረታዉ በአየር ላይ የሚቆየዉ ከ 07/ 04/ 2007 ዓ/ም እስከ 4 /05/ 2007 ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተዘግቶ በ 9:00 ሰዓት ይከፈታል::

  10. ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዘ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ::

አድራሻ ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ አጠገብ የትግራይ ጦር ጉዳተኞች ማህበር 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 9 ስልክ ቁጥር 034 418556 ፖሰታ 957

የእቃዉ ዝርዝር

 

 

ተቁ

 

የእቃዉ አይነት

 

 

 

መለያ ቁጥር

 

 

መለኪያ

 

 

ብዛት

ነ /ዋጋ

ጠቅላላ /ዋጋ

 

 

ማብራርያ

ብር

ብር

 

1

ኮብራ መኪና

Model 1 HZ 105 L

በቁጥር

10

 

 

 

 

 

Sub TOtal

 

 

 

 

 

15 % VAT

 

 

 

 

 

Grand Total

 

 

 

 

 


 


 


 


 

ድሕሪት
ጨረታ መደብ