1 ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ትግራይ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ቁጥር 23 ብር 50 /ሃምሳ/ በመክፈል መዉሰድ ይቻላል
2 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,001.00 በጥሬ ገንዘብ ወይም ከባንክ በተረጋገጠ ቼክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል
3 ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ የዘመኑ ግብር የከፈሉና ፋቃደቸዉን ያሳደሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና በየወሩ ለግብር ሰብሳቢ ኣካል የከፈሉ መሆናቸዉን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል በተጨማሪም የታደሰ የኣቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
4 የጨረታ ሰነዱ በኣማርኛ ቆንቆ የሚሞላ ሆኖ በግልፅ በሚነበብ ሆኔታ የተዘጋጀና ስርዝ ድልዝ የሌለበት ይኖርበታል
5 ተጫራቾች በማጭበርበር ወይም ከሙስና ጋር በተያያዘ ሆኔታ በኢትዩጰያ ሕጎች የተደነገጉትን የሚያክብር መሆን እናዳለበትና ይህ ሳይሆን ቢቀር በህግ ተጠያቂ መሆኑን
6 በጨረታ ሂደት ጨረታዉን ለማሰናከል ወይም ለማጥበርበር የሚሞክሩ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ተወርሶ ከጨረታ ዉጭ እንደሚሆን
7 አሸናፊ ተጫረቾች የሚለዩት የቀረቡትን ትክክልኛ ንብረቶች ለማቅረብ በሚያቀርቡት አነስተኛ ዋጋ ሁኖ ኣንድ ና ከኣንድ በላይ እቃዎች ላይ እኩል ዋጋ ያቀረቡ ተጫራቾች በዕጣ የሚለዩ ይሆናል
8 የተጨማሪ እሴት ተመዝጋቢ የሚቀርበዉ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስ ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆንኑ በግልፅ ካላስቀመጠ ተጨመሪ እሴት ታክስ ኣካቶ እንደተሞላ ይቆጠራል
9 የጨረታ ሰነዱ በጨረታ ከወጣባት ቀን ከ 10/4/2009 ዓም እስከ 25 04 2009 ዓም ቀን ትግራይ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ቁጥር 23 በስራ ሰኣት በመገኘት መዉሰድ የሚቻል መሆኑን በተመሳሳይ ግዜ በታሸገ ኢንቨሎፕ የድርጅቱ ስም ፊርማ ማህተም በማስፈር ጨረታ ዉስጥ ማስገባት ይቻለል
10 የጨረታ ሳጥን 25/4/2009 ከቀኑ 8:00 ተዛግቶ በ 25/4/2009 ዓም ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን ተወካዩች ባይገኙም ጨረታዉ ለመክፈት ነገር አይኖረዉም
11 አሸናፊ ተጫረቾች አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ግዜ ባሃላ ባሉት ሶስት ቀናት ዉስጥ ዉል ማሰር ይኖርበታል
12 አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፊትን እቃዎች ዉል ካሰረ ባሃላ ባሉት 25 ቀናት ዉስጥ ዕቃዉ የትግራይ የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ መቀሌ ከተማ ባለዉ ፅቤት በራሱ ትራንስፖርት አቅርቦ የማስረከብ ግዴታ አለባት
13 ቢሮዉ በሚገዙት እቃዎች ላይ እንዳስፈላጊነቱ 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብት አለዉ
14 ዋጋዉ ፀንቶ የሚቆበት ግዜ ጨረታዉ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ባሉት ቀጣይ 60 ቀናት ፀንቶ ይቆያል
15 ቢሮዉ የተሻላ አማራጭ ከገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
Â
ድሕሪት