በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዪጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ለኢንስቲትዩት አገልግሎት የፅሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች ግዢ በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ቀዳሜ ታኅሣሥ 1, 2009 (ልዕሊ 8 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሮብ ታኅሣሥ 12, 2009 06:00 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:10000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ሮብ ታኅሣሥ 12, 2009 06:00 ደ/ሰዓት
  • ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

ዉስንጨረታ

ስለሆነምከዚህበታችየተዘረዘርቱንመስፈርቶችበሟሟላትተያያዞበቀረበዉዝርዝርመሰረትመጫረትይምትችሉመሆናችሁንእናሳዉቃለን

1 በዘርፉየታደሰየዘመኑንግድፍቃድያለዉኮፒማቅረብየሚችል

2 የአቅራቢዎችምዝገባያለዉየተጨማሪእሴትታክስተመዝጋቢየሆነእናግብርስለመክፈሉየምስክርወረቀትኮፒማቅረብየሚችል

3 የጨረታማስከበሪያ10,000.00 ብርመቐለቴክኖሎጂየኢትዪጰያኢንስቲትዩትስም CPO ማስያዝይኖርበታል

4 ተጫራቾችኢንቲትዩቱባቀረበዉፎርምበድርጅታቸዉስምቃለመሃላፈርመዉማቅረብይኖርባቸዋል

5 ጨረታዉበሁትኢንቨሎፕታሽጎየሚቀርብሲሆንዋናዉናቅጂሰነድበድርጅቱስልጣንባለዉአካልፊርማናማህተምሊኖረዉይገባልየንግድፈቃድኮፒቃለማሃላየአቅራቢምዝገባምስክርወረቀት:CPOእናሌሎችአስፈላጊሰነዶችበኦርጅናልዶክመንትመግባትአለበት

6 ተጫራቾችበሚቀርቡትየመወዳደሪያሃሳብስማቸዉንፊርማቸዉናአድራሻቸዉማስፈርአለባቸዉ

7 ተወዳደሪድርጅቶችኢንስቲትዩቱበሚቀርበዉሳምፕልናሙናመሰረትማቅረብየሚችል

8 ጨረታዉለመዛባትየሚሞክሩተጫራቾችከጨረታዉጭእንድሚደረጉናለወደፊትምጨረታእንደማይሳተፉይደረጋል

9ጨረታከተከፈተበኃላተጫራቾችባቀረቡትየመወዳደሪያሓሳብላይለዉጥወይምማሻሻያማድረግናከጨረታራሳቸዉንማግለልአይችሉም

10 ኣሸናፊድርጅቶችያሸነፈዉፋትእቃበራሳቸዉወጪናትራንስፖርትእቃዎቸንለኢትዩጰያቴክኖሎጂኢንስቲትዩትመቐለማድረስአለበት

11ተጫራቾችበጨረታሰነድላይየማብራሪያወይምየማሻሻያጥያቄበግዥመመርያዉከተወሰነዉጊዜገደብበፊትበስልክቁጥር 0344 4128 01 መጠየቅይችላሉ

12ተጫራቾችበጨረታአፈፃፀምሂደትቅሬታካላቸዉአቤቱታየማቅረብመብትአላቸዉ

13አሸናፊድርጅትለጉዘዉየሚቀርብዉመኪናየቴክኒካልብልሽትየሌለበትመሆንይኖርበታልመኪናዉየአመቱቴክኒካልምርመራያደረገመሆኑየሚገልፅማረጋገጫወረቀትመቅረብአለበት

14ጨረታዉበአየርየሚቆይበትጊዜሕዳር28/03/2009 ዓ/ም እስክታሕሳ 12/04/2009 ዓ/ም ሲሆንየጨረታሳጥኑየሚዘጋበትቀን በ 12/04/2009 ዓ/ም ከጠዋቱ4:00 ተዘግቶበዚሁቀን በ 4:30 ተጫራቾችወይምህጋዊወኪሎቻቸዉበተገኙበትበመቐለዩኒቨርስቲየኢትዪጰያቴክኖሎጂኢንስቲትዩትመቐለቢሮቁጥር 304 ዋናዉግቢይከፈታልሆኖምተጫራቾችበራሳቸዉምርጫጨረታዉንበሚከፈትበትጊዜሳይገኙበመቅረታቸዉየጨረታዉንመክፈትአይስተጓገሉም

15የጨረታሰነድከንግድምክርቤትወይምከኢንስቲትዩቱየግዥናንብረትአስተዳደርቢሮበነፃመዉሰድይችላሉ

16በፌደራልመንግስትየግዥአፈፃፀምመመርያመሰረትኢንስቲትዩቱአስፈላጊሁኖካገኘዉ 20%መጨመርመቀነስይችላል

17ያንዱዋጋሲሞላቫትጨምሮመሆንአለበት

18ኢንስቲትዩቱየተሻለአማራጭካገኘጨረታዉንበመሉወምበከፊልየመሰረዝመብቱየተጠበቀነዉ

ድሕሪት
ጨረታ መደብ