ስለሆነም
1 በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ
2 የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸዉ ማስረጃ ማቅረብ የሚቸሉ
3 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥረ
4 የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚያመረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተቁ 1- 4 የተጠቀሱትን የሚመለከታቸዉን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸዉ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ
ተጫራቾች ለሚያቀርቡት እቃ ዝርዝር መግለጫ ወይም አስፈጋጊዉን መረጃ ማያያዝ ይኖርባቸዉል
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50 በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 6 ማግኘት ይችላሉ
ጨረታ ማስከበሪያ የእቃዉ ጠቅላላ ዋጋ 1% በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸዉ
ማንኛዉም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎእ ማለትም ወናና ቅጅ በማለት በታሸገ ፖሰታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 4 ታሕሳስ 2009 3:30 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል
ጨረታዉ በዛዉ ቀን በ 4:00 ይከፈታል
ለበለጠ መረጃ 0336660400 ይደዉሉ
ድሕሪት