በመቐለ ዪኒቨርስቲ የኢትዩያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ያለዉ ፕሮዳክሽን ሴንተር የችፑድ ተረፈ ምርት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመጠጥ ይፈልጋል በዚህ መሰረት ::
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ሓሙስ ኅዳር 25, 2007 (ልዕሊ 10 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሮብ ታኅሣሥ 1, 2007 06:00 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ደ/ሰዓት
  • ፈርኒሽንግን ፊክስቸር/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

                             የጨረታ  ማስታወቂያ

በመቐለ ዪኒቨርስቲ የኢትዩያ   ቴክኖሎጂ   ኢንስቲትዩት    መቐለ ያለዉ  ፕሮዳክሽን   ሴንተር  የችፑድ ተረፈ ምርት  ባለበት  ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመጠጥ  ይፈልጋል   በዚህ  መሰረት ::
1  በቀረበዉ ዝርዝር  ስፐስፌክሽን  መሰረት  መጫረት የሚችል::
2  ለጨረታ ማስከበሪያ  ቢድ ቦንድ 10,000 በባንክ የተመሰከረለት  ሲፒኦ  ወይም የባንክ ዋስትና ማቅረብ የሚችል::
3   ማንኛዉም  ተጫራች ለዚሁ  ጨረታ የተዘጋጀዉን  የጨረታ ሰነድ  በመቐለ ዪኒቨርስቲ  የኢትዩያ  ቴክኖሎጂ  ኢንስቲትዩት መቐለ ዋናዉ ግቢ ቢሮ ቁጥር   219  ወይም ከንግድ ምክር  ቤት  መዉሰድ ይችላሉ::
4   ተጫራቾች ለሽያጭ የቀረበዉ  የችፑድ  ተረፈ ምርት በኢትዩያ  ቴክኖሎጂ  ኢንስቲትዩት  መቐለ  ዪኒቨርስቲ  ዋናዉ ግቢ በኣካል በመቅረብ ማየት ይኖርባቸዉል::
5  መጫረት  የሚፈልግ ለቀረበዉ ተረፈ ምርት ያንዱ ዋጋ  በመሙላት በፖስታ አሽገዉ ማቅረብ አለባቸዉ::
6  ተጫራቾች ጨረታዉ ከተከፈተ በሃላ  ባቀረቡት  ሓሳብ ላይ  ለዉጥ  ወይም ማሻሻያ ማድረግ አይችሉም::
7  ጨረታዉ አየር ላይ የሚቆይበት በንግድ ምክር ቤት ማስታወቂያ  ቦርድ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ እስክ  7 ኛዉ ቀን 3:30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ  የተዘጋጀዉ  የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ::
8  ጨረታዉ ከወጣበት  7 ኛዉ ቀን  ጦት  3:30  ሰዓት  ተዘግቶ  4:00  ሰዓት   ተጫራቾች ወይም  ህጋዊ  ወኪሎቻቸዉ   በተገኙበት  በግልፅ  ይከፈታል   በ 7 ኛዉ ቀን  በዓል   ከሆነ ደግሞ  በሞቀጥለዉ  የስራ ቀን ተመሳሳይ  ሰዓት  ላይ  ይከፈታል::
9   በጨረታዉ  ያሸነፈዉ  ተጫራቾች  ለሸነፈበት  ችፑድ  ጠቅላላ ዋጋ  በሦስት ቀን ዉስጥ ለኢንስቲትዩቱ  ገቢ  በማድረግ  ችፑድ  በራሱ  ትራንስፖርት  ና  የሰዉ ሃይል  ማንሳት  አለበት::
10   ጨረታዉ  አሸንፎ  በወቅቱ  ችፑድ   ካላነሳ  የጨረታ  አሸናፊ   ለጨረታ ማስከበሪያ  ያስያዘዉ  ቢድ ቦንድ  ለመንግስት  ካዝና  ገቢ በማድረግ  ሁለተኛ  ለወጣ  ዕድሉ  ይሰጣል::
11  ኢንስቲትዩቱ  የተሻለ   አማራጭ  ካገኘ   ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ::
     ለበለጠ  መብራሪያ  በስልክ   ቁጥር  034  4 412801  ደዉሎ  ማናገር  ይቻላል

 

ድሕሪት
ጨረታ መደብ