1 ተጫራቾች የዘመኑን የ2008/2009 ግብር የከፈሉና ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ መሆን አለባቸዉ
2 ተጫራቾች ቫት የተመዘገበበት ቲን ሰርትፍኬት በአቅራቢነት የተመዘገበበት ማስረጃ ሓምሌ ወር 2009 ዓም ቫት የከፈለበት ዲክለሬሽን ማቅረበ አለበት
3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1 ለኤሌክትሮኒክስ ብር 30,000(ሰላሳ ሺ ሺ) ብር ለሎት 2 የመኪና ሲንጀር ስፌት 40000 ለ ሎት 3 ሰርቨይ GMFA ኮንስትራክሽን : አዉቶሞቲቭ : ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮኒክስ : ፈርኒቸር መኪይግ / ማሽኖች ቱልስና ኢኩፕመንትስ 120000 ብር በጥሬ ገንዘብ ወይም በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ በኢትዮዽያ ብሔራዊ የባንክ ከተፈቀደላቼ ከታወቁ ባንኮች የተሰጠ በማንኛዉም ሁኔታ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከታወቀ ባንክ ከጨረታ መከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸዉ
4የተዘጋጀዉ የተጫራቾች መመሪያና ዝርዝር ሰነድ ጨረታ ዶክመንት የማይመለስ ብር 50 በመክፈል ከቢሮ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ትግራይ ክልል የግዠ ፋይናንስና ንብረተ አስተዳደር ድጋፍ ሰጪ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥርÂ 333 በመቅረብ በገዛችሁት ሰነድ ዝርዝር ዋጋ በመሙላት በታሸገ ፖስታ ሰነድ ኦርጂናል ከአንድÂ ኮፒ ዋጋ የተሞላበት በማዘጋጀት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 16 /02/2009 ዓም ጀምር እስከ 2/3/2009 ዓም በስራ ሰዓት በአካል በመቅረበ ለጨረታ በተዘጋጀዉ ሳጥን በማስገባት መወዳደር ይቻላል
5 ጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ቀን 2/3/2009 ዓመ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 2/03/2009 ዓም 8፡30 ሰዓት ከሰዓት ብኃላ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪል በተገኙበት ቢሮ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ትግራይ ክልል ይከፈታል
6 ቢሮዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
አደራሻ መቀለ ዓዲ ሓቂ ኮምፕሌክስ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 333 ፊት ለፊት ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ
ለተጨማሪ ማብራሪያ 0344403447Â
ድሕሪት