- LOT I Procurement of Electrical Submersible pump and surface pumps
- LOT II procurement of Crane Truck
- LoT III Procurement of Generator
- LoT IVÂ Procurement of Motor Cycle
በዚህመሰረትመጫረትየምትፈልጉተጫራቾች
- የታደሰየዘመኑህጋዊንግድፈቃድናያላቸዉ::
- ቫትየተመዝገበመጨረሻወርቫትዲክለርያደረገቲንቁጥርያለዉ::
- የጨረታዶክመንትየማይመለስለእያንዳንዱ 100 / አንድመቶብርÂ /በመክፈልበመቐለዉሃግልግሎት ጽ/ቤትነመምጣትየጨረታዉደኩመንትከደጋፊስራሂደትግዥፋይናንስንንብረትአሰተዳደርቢሮቁጥር 13 መግዛትይችላሉ
- ጨረታደኩመንትማስገባትየሚቻለዉበጋዜጣታትሞከወጣበትቀንጀምሮእሰከ21ኛዉ ቀን 2009 ዓ/ም 3:00 ሰዓትወደጨረታዉሳጥኑመማስገባትይችላሉ
- ጨረታዉየሚዘጋዉበጋዜጣታትሞከወጣበትቀንጀምሮ በ21ኛዉቀን 2008 ዓም 3:00 ሰዓትተዘግቶበእለቱ 3:30 ተጫራቾችዉይምህጋዊወኪሎቻቸዉበተገዑበትይከፈታል
- ሁሉምተጫራቾች ለ LOT I 110,000 / ኣንድመቶኣስርሽህብር/ ለ LOT II ለ LOT III 100,000 / ኣንድመቶሽህብር/ ለ LOT IV10,000 / ኣስርሽህብር/ የጨረታማስከበሪያበተጫራቹምርጫበብርበCPOወይምከታወቀባንክክፍያማዘዣቼክወይምየባንክዋስትናወይምበባንክየረተጋገጠሌተርኦፍክሬዲትእናበብርመልከማስያዝይጠበቅባቸዋል
- ተጫራቾችነጠላዋጋናየጠቅላላዋጋበግልጽማስቀመጥአለበትበተጨማሪምበጨረታደኩመንትዉስጥየተዘጋጁትፎርማትተሞልተዉናተፈርመዉመቅረብአለባቸዉ
- በደኩመንቱከተሰጠስፐሲፊኬሸንዉጪየሚቀርብተቀባይነትየለዉም
- የጨረታዉአሸናፊዉልማሰከበሪያካሸነፈዉዋጋበብር CPO ወይምከታወቀባንክክፍያማዘዣቼክወይምየባንክዋስትናወይምበባንክየረተጋገጠሌተርኦፍክሬዲት 10 % ማስየዝየሚችልእና በ 5 ቀናትዉስጥዉልአስሮበደኩመንቱበተጠቀሰዉቀንንብረቱማስገባትየሚችል
- በጨረታዉሂደትጨረታወንለማዛባትለማጭበርበርየሞከረተጫራችከጨረታዉዉጭእንደሚሆንናበመንግስትግዢ | ሥራእንዳይሳተፍእነደሚደረግ::
- ጨረታሳጥኑከተዘጋበሃላየሚመጣዉንየጨረታዶክመንተተቀባይነትየለዉምየጨረታዋጋዉፀንቶየሚቆየዉጨረታዉከተከፈተ ለ 45 የስራቀናትብቻነዉ::
- ጽ/ ቤቱጨረታዉበ 25 % የመጨመርወይምየመቀነስመብቱየተጠበቀነዉ::
- የጨረታዉዶክመንትበዛትመሆንያለበትቴክኒካልአንድኦርጅናልናሁለትኮፒፋይናንሻልአንድኦርጅናልናሁለትኮፒለየብቻዉአሽጎማቅረብየሚችል
አድራሻትግራይመቐለቀበሌ 03 መቐለዉሃአገልግሎት ጽ/ ቤትቢሮቁጥርÂ 13
   ስልክ ቁጥር 251 0344 40 7335 /6
ፋክሰÂ Â Â Â 0344400911/ 0344410000
Â
Â
ድሕሪት