ከላይ በርእሱ እንተጠቀሰዉ በኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ምርጥ ዘር አቅቅርቦት ለዘር ማከማቻ የሚሆን መጋዘን ለሶስት ወራት ሆኖ እንደየሁኔታዉ እየታየ የሚታደስ ዉል በማስገባት ለመከራየት ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ባለመጋዘኖች መወዳደር የምትችሉ መሆናችሁ እንገልፃለን።
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 25, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 29, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ኅዳር 29, 2018 04:00 ከሰአት
  • መጋዝን
  • Print
  • Pdf

የመጋዘን ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

ከላይ በርእሱ እንተጠቀሰዉ በኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ምርጥ ዘር አቅቅርቦት ለዘር ማከማቻ የሚሆን መጋዘን ለሶስት ወራት ሆኖ እንደየሁኔታዉ እየታየ የሚታደስ ዉል በማስገባት ለመከራየት ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ባለመጋዘኖች መወዳደር የምትችሉ መሆናችሁ እንገልፃለን።

1. የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል

2. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ

3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለዉ

4. ከ-3 የተጠቀሱትን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ መቅረብ አለበት

5. ዉኃ፣መብራት፣ጥበቃ የሚያሟላ በራሱ ወጪ የሚሸፍን

6. ስፋቱ ወደ 1000 አከባቢ የሆነ

7. የዘር ማበጠርያ ማሽን የጫነች መኪና ማስገባት የሚችል ቢያንስ 4ሜትር ከፍታ በር ያለዉ

8. ወለሉ ንፁህ እና ልሙጥ ስሚንቶ

9. በቂ መስኮት እና በሮች ያሉት

10. ቆርቆሮዉ ዉሃ የማያስገባ

11. ከባድ መኪና ማስገብያ ያለዉ(የክረምትና የበጋ)

ከላይ የተዘረዘሩትን የምታሟሉ ተጫራቶች ከ 25/3/2018 ዓ/ም እስከ 29/3/2018 ዓ/ም በስራ ስዓት ወደ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በመምጣት የዋጋ ማቅረብያዉ ሰነድ ወስዳቹ ዋጋዉ ተሞልቶ በፖስታ ታሽጎ ወደ ጨረታ ሳጥን አስከ 29/03/2018 ዓ/ም 4፡00 ስዓት የጨረታ ሰነዱን እንድታስገቡ እየጋበዝን ጨረታው 29/03/2018 ዓ.ም ከጥዋት 1፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4፡30 ሰዓት በቅርንጫፍ ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡ ስለዚህ የኪራዩ አፈጻጸሙ በጨረታ ሠነዱ በተገለፀው መሠረት የሚፈጸም መሆኑን እንገልፃለን፣ ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለተጨማሪ ማብራሪያ በሚቀጥለው አድራሻ መጠቀም ይቻላል። ስትመንት

አድራሻ

ሓሚዳይ ብሩህ ተስፋ ፕላስቲክ ፋብሪካ ፊት ለፊት

መቐለ ስ/ቁጥር 0914724990

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s