ድርጅታችን ትግራይ የውሃ ስራዎች ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች ያሉትን የመኪና እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 24, 2017 ( ከ 6 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 28, 2017 04:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ነሐሴ 28, 2017 04:35 ጥዋት
  • የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
  • Print
  • Pdf

የፕሮፎርማ ማስታወቅያ


ድርጅታችን ትግራይ የውሃ ስራዎች ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች ያሉትን የመኪና እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን፡፡

1. በዘርፉ 2017 ዓ/ም የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ፣የኣቅራቢነት ፍቃድ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ከሆናችሁ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የሰኔ ወር ቫት ሪፖርት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ።

2. ቫት ተመዝጋቢ ከሆነችሁ የምታስገቡት ዋጋ ቫትን ጨምሮ መሆን ኣለበት፡፡

3. የታዘዘው እቃ ኣሸናፊ ከሆኑ በ 3ት ቀናት ውስጥ ማስረከብ የሚችሉ።

4. ፕሮፎርማ በኣየር ላይ የሚቆየው ግዜ ከ 24/12/2017 እስከ 28/12/2017ዓ/ም ሲሆን ልክ በ 4:30 ከጥዋቱ ይከፈታል።

5. ይህ ፕሮፎርማ እንደ ውል ያገለግላል፡፡

6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

S/N.DescriptionS.NumberU/MQTYU/PriceRemark
BirrCe
1

Shock Absobe FR Electrical

48510-60260 Pcs02
Grand Total

ኣድራሻ፡-ስ.ቁ.034-418556 ወይም በ 0914-752718 መጠየቅ ይቻላል

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s