በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመቀሌ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመቀለ ከተማ ሓድነት ክ/ከተማ ጣብያ ስምረት በባለቤትነት መለያ ቁጥር 475 በሆነ ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 18, 2017 ( ከ 8 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጳጉሜ 3, 2017 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25%
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጳጉሜ 3, 2017 06:00 ጥዋት
  • የቤት/ህንፃ ሃራጅ
  • Print
  • Pdf

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በፍርድ ባለሃብቶች፦

1. አቶ በሪሁ ተክላይ

2. አቶ ሰለሞን ገ/ማርያም

3. አቶ ኪሮስ ሃይሉ

የፍርድ ባለእዳ አቶ ኣብርሃም መናሶ

መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ የመቀለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በቀን 02/11/2017 ዓ/ም በሰጠው ትእዛዝ መሰረት በፍርድ ባለእዳ አቶ ኣብርሃም መናሶ የሚታወቅ በመቀለ ከተማ ሓድነት ክ/ከተማ ጣብያ ስምረት በባለቤትነት መለያ ቁጥር 475 በሆነ ቤትና ቦታ ኣዋሳኙ በምስራቅ-477 በምዕራብ -ቲቲ473 በደቡብ-መንገድ በሰሜን- ቲቲ 474 250 ካ/ሜትር ስፋት ያለው ቤትና ቦታ በጨረታ በመነሻ ግምት ብር 15,436,706.43 /አስራ አምስት ሚልዮን አራት መቶ ሰላሳ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ስድስት ከ 43/100/ ለፍርድ ማስፈፀሚያ እንደገና በጨረታ እንዲሸጥ ስለተፈለገ መጫረት የሚፈልግ በቀን 03/13/2017 ዓ/ም ጠዋት ከ3፡00 እስከ 6:00 ቀርቦእንዲጫረት አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ 25% /ሃያ አምስት በመቶ/ ወዲያውኑ የሚያስይዝ መሆኑን ፣ የቀረውን ገንዘብ ደግሞ በ15 ቀን ውስጥ እንደሚከፍል፣ ስም ለማዞር የሚያስፈልገው ወጪ በጨረታ አሸናፊ የሚከፈል መሆኑን አውቆ እንዲጫረት የጨረታው ውጤት ደግሞ በዛው ቀን 03/13/2017 ዓ/ም 8:00 ሰዓት እንዲቀርብ የመቀለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል።

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመቀሌ ከተማ
ከፍተኛ ፍርድ ቤት

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s