ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድ ፈንድ በኢትዮጲያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በትግራይ ክልል በአዲግራት ከተማ አስተዳደር ለተፈናቃዮች ድጋፍ የሚውል ብርድልብስ፣ ፍራሽ እና አልባሳት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 10, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • ቦታ: Debrebirhan
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: በ11ኛው ቀን ከረፋዱ በ5፡00 ሰአት ጨረታውን ይከፈታል
  • ጨርቃ ጨርቅና ልብስ
  • Print
  • Pdf

የጨረታ ማስታወቂያ

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድ ፈንድ በኢትዮጲያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በትግራይ ክልል በአዲግራት ከተማ አስተዳደር ለተፈናቃዮች ድጋፍ የሚውል ብርድልብስ፣ ፍራሽ እና አልባሳት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በመስኩ ልምዱ ያላችሁና በሥራው ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-

1) በዘመኑ የታደሰ ፍቃድ

2) የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት እና

3) የመልካም ሥራ አፈፃፀም የሚያቀርብ

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት አማራ ክልል ደ/ብርሃን ከተማ ጣይቱ ክፍለ ከተማ ቀይት ቀበሌ ወይም [email protected] በመጠየቅ የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) ብቻ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የጠቅላላ ዋጋውን 1% የባንክ ሲፒኦ ጋር አብሮ በፖስታ በማሸግ በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ በ5፡00 ሰአት ጨረታውን ለመካፈል በተገኙ ተጫራቾች እና ወኪሎች ፊት ይከፈታል፡፡ 11ኛው ቀን በአል ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል::

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት

ለበለጠ መረጃ 251-116-813851 መደወል ይቻላል።

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s